በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ “Geography and Environmental Studies” ትምህርት ክፍል በ“Environment and Natural Resource Management” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራሁ አመነሸዋ ታኅሣሥስ 05/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ በሚገኝዉ ‹‹GIS Lab›› ውስጥ ያቀርባል፡፡ 

ዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራሁ አመነሸዋ ‹‹LAND USE LAND COVER DYNAMICS, FOREST BIODIVERSITY MANAGEMENT AND LIVELIHOOD STRATEGIES: IN SHEKA BIOSPHERE RESERVE, SOUTHWEST ETHIOPIA›› በሚል ርእስ ያከናወነውን የመመረቂያ ጥናት ጽሑፍ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡


አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት