• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ለሳውላ ካምፓስ ተማሪዎች በፆታዊ ጥቃትና ትንኮሳ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 20 December 2022 2:05 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ፆታዊ ጥቃትንና ትንኮሳን አስመልክቶ ለሳውላ ካምፓስ ተማሪዎች ታኅሣሥ 8/2015 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለሳውላ ካምፓስ ተማሪዎች በፆታዊ ጥቃትና ትንኮሳ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዝደንት የተላለፈ መልዕክት

Details
Mon, 19 December 2022 2:13 pm

በድጋሚ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝደንት ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስ አልዎት!!

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቀዳሚ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ዋናኛውና ከተወዳዳሪዎች መኃል እንደሚገኝም ገሀድ ነው። ይህ ታላቅ ተቋም፣ የገዘፈ ስሙ እንዲቀጥል፣ ከታሪኩ የተቆራኘው የናኘ ዝናው አብሮት እንዲከርም፣ ዩኒቨርሲቲውን የሚመራው አካል ሚና ወሳኝነት አለው። በተለይም ደግሞ በትምህርት ዘርፉ የሚደረገውን ሪፎርም ከፍፃሜ ለማድረስ፣ ሪፎርሙንም የሚመጥን ምላሽ ለመስጠት መሪው የአውራ ድርሻ ይኖረዋል።

Read more: ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዝደንት የተላለፈ መልዕክት

ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ ተከበረ

Details
Mon, 19 December 2022 12:59 pm

ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን ‹‹ሴቷን አከብራለሁ! ጥቃቷንም እከላከላለሁ!›› በሚል መሪ ቃል ታኅሣሥ 7/2015 ዓ/ም በሳውላ ካምፓስ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛ በሀገራች ለ17ኛ ጊዜ ሲከበር ቆይቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዓለም አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ ተከበረ

ለአርባ  ምንጭ  ዩኒቨርሲቲ  አመራር  አካላት፣ መምህራን፣ ተመራማሪዎች፣ የአስተዳደር  ሠራተኞች፣ ተማሪዎች እና  የቀድሞ  ተማሪዎች በሙሉ ከአምዩ ፕሬዝደንት የተላለፈ መልዕክት

Details
Fri, 16 December 2022 9:35 am

አርባ  ምንጭ ዩኒቨርሲቲን  ለ2ኛ ዙር በፕሬዝደንትነት ለማገልገል በመሾሜ ከፍ ያለ ደስታ የተሰማኝ መሆኑን በታላቅ አከብሮት እየገለጽኩኝ ዩኒቨርሲቲው ለአካባቢውና ለሀገራችን ዕድገት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተልዕኮዎች አኳያ  የሚጠበቅበትን በላቀ ደረጃ እንዲያበረክት እንዲሁም የዩኒቨርሲቲውን ደረጃና ዝና ከፍ ለማድረግ ሁላችንም ተቀናጅተንና ተባብረን እንሥራ፡፡

Read more: ለአርባ  ምንጭ  ዩኒቨርሲቲ  አመራር  አካላት፣ መምህራን፣ ተመራማሪዎች፣ የአስተዳደር  ሠራተኞች፣ ተማሪዎች እና  የቀድሞ  ተማሪዎች በሙሉ ከአምዩ...

ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ሆነው በድጋሚ ተሾሙ

Details
Thu, 15 December 2022 2:21 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን ላለፉት ዓመታት በፕሬዝደንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የመጀመሪያ ዙር የሹመት ዘመን መጠናቀቅን ተከትሎ 13 ተፎካካሪዎች የተሳተፉበት ይፋዊ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ተካሂዶ በድጋሚ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ሆነው ተሹመዋል፡፡

Read more: ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ሆነው በድጋሚ ተሾሙ

  1. በጾታዊ ጥቃትና ትንኮሳ መከላከል ላይ ውይይት ተካሄደ
  2. በጫሞ ሐይቅ ዙሪያ ሀካቶን (Hackathon) ተካሄደ
  3. በአፍሪካ ስፖርት ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅነት በዩኒቨርሲቲው ሲሰጥ የነበረው የእግር ኳስ አሠልጣኞች ሥልጠና ተጠናቀቀ
  4. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች በሙሉ

Page 201 of 522

  • 196
  • 197
  • 198
  • 199
  • 200
  • 201
  • 202
  • 203
  • 204
  • 205

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap