• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የከፍተኛ ዲፕሎማ መርሃ ግብር ሠልጣኞች ተመረቁ

Details
Wed, 27 July 2022 7:49 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርትና የሥነ-ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት በከፍተኛ ዲፕሎማ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 150 ወንድ እና 48 ሴት በድምሩ 198 ሠልጣኝ መምህራን ሐምሌ 16/2014 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የከፍተኛ ዲፕሎማ መርሃ ግብር ሠልጣኞች ተመረቁ

የሐዘን መግለጫ

Details
Wed, 27 July 2022 6:04 am

መምህር በልስቲ ሌሊሳ ከአባታቸው ከአቶ ሌሊሳ ፊጣ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሽታዬ አንዱዓለም የካቲት 25/1976 ዓ/ም በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ክፍለ ሀገር ፊንጨዓ ቀበሌ ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ፊንጨዓ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አምቦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታትለዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች በ‹‹Intercultural Communication›› እና ‹‹Branding›› ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 21 July 2022 2:53 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለውስጥና የውጪ ግንኙነት ባለሙያዎቹ በ‹‹Intercultural Communication›› እና ‹‹Branding›› ዙሪያ ሐምሌ 12/2014 ዓ/ም ሥልጠና አዘጋጅቷል፡፡ ሥልጠናውን በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የኢኮኖሚክስ ት/ክፍል መምህርት ኺርጄ ዲንኺማንስ/Geertje Dingemanse/ ሰጥተዋል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች በ‹‹Intercultural Communication›› እና ‹‹Branding›› ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፕሮግራም ዕውቅና/Accreditation/ የውጪ ግምገማ ተካሄደ

Details
Thu, 21 July 2022 2:44 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በነርሲንግ እና የሕክምና ፕሮግራሞች ላይ ሐምሌ 7/2014 ዓ/ም የፕሮግራም ዕውቅና/Accreditation/ የውጪ ግምገማ አካሂዷል፡፡

Read more: በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፕሮግራም ዕውቅና/Accreditation/ የውጪ ግምገማ ተካሄደ

Call for Community Project Proposals

Details
Wed, 20 July 2022 11:19 am

Call for Community Project Proposals

  1. የ2014 ዓ/ም የኮሚዩኒቲ ት/ቤት የወላጆች ቀን ተከበረ
  2. የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
  3. ለ5ኛ ዓመት የሥነ ሕንፃና ከተማ ፕላን ተማሪዎች የበይነ መረብ ገለጻ ተሰጠ
  4. የግራንትና ኮላቦሬቲቭ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ተቋቋመ

Page 229 of 522

  • 224
  • 225
  • 226
  • 227
  • 228
  • 229
  • 230
  • 231
  • 232
  • 233

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap