• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በ2013 እና 2014 በጀት ዓመታት ምርምርን መነሻ በማድረግ ወደ ትግበራ የገቡ የምርምር ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

Details
Mon, 13 June 2022 7:50 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት በ2013 እና 2014 በጀት ዓመታት ወደ መኅበረሰብ ወርደው ትግበራ ላይ የሚገኙ የምርምር ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግምገማ ግንቦት 30/2014 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ2013 እና 2014 በጀት ዓመታት ምርምርን መነሻ በማድረግ ወደ ትግበራ የገቡ የምርምር ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመስኖ ውሃ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች ዲዛይንና ጥናት የውል ስምምነት ተፈራረመ

Details
Sat, 11 June 2022 10:25 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሰገንና ጨልኮ ወንዞች ላይ የመስኖ ውሃ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች ዲዛይንና ጥናት ለማካሄድ ከደቡብ ዲዛይን፣ ግንባታና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጋር ግንቦት 26/2014 ዓ/ም ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የሰገን ወንዝ በኮንሶ ዞንና በቡርጂ ልዩ ወረዳ መካከል ሲሆን የጨልኮ ወንዝ ደግሞ በመሎ ኮዛ ወረዳ በቦረዳ ጋዘር የሚገኙ ናቸው፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመስኖ ውሃ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክቶች ዲዛይንና ጥናት የውል ስምምነት ተፈራረመ

በዓለም አቀፍ ቨርቹዋል ኮንፍረንስ ላይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ቁልፍ ንግግር ቀረበ

Details
Sat, 11 June 2022 10:02 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በሎጅስቲክ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ት/ክፍል መምህርና ተመራማሪ አቶ ሀቢብ ሳኖ “International Virtual Conference on Intelligent Computing in Humanity, Agriculture, Science & Technology” በሚል ርዕስ በተካሄደ ቨርቹዋል ኮንፈረንስ ላይ ቁልፍ ንግግር አቅርበዋል፡፡

Read more: በዓለም አቀፍ ቨርቹዋል ኮንፍረንስ ላይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ቁልፍ ንግግር ቀረበ

ማስታወቂያ

Details
Sat, 11 June 2022 6:47 am

ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በ“ELT”፣ በ“Environment and Natural Resources Management” እና በ“Disaster Risk Management” ትምህርት ፕሮግራሞች በ3ኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ ሰኔ/4/2014 ዓ/ም፣ የፊታችን ሰኞና ማክሰኞ ማለትም ሰኔ 6 እና 7/2014 ዓ/ም የመጨረሻ የምርምር ሥራቸውን የውጪና የሀገር ውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት የሚያቀርቡ ይሆናል፡፡

Read more: ማስታወቂያ

3ኛው ‹‹የዶክተሮች ቀን/Doctoral Day›› መርሃ-ግብር ተካሄደ

Details
Fri, 10 June 2022 1:32 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ት/ቤት አስተባባሪነት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን አጠናቀው ለተመረቁ መምህራን 3ኛው የእንኳን ደኅና መጣችሁ ‹‹የዶክተሮች ቀን/Doctoral Day›› መርሃ-ግብር ግንቦት 30/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 3ኛው ‹‹የዶክተሮች ቀን/Doctoral Day›› መርሃ-ግብር ተካሄደ

  1. በ7 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ላይ የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ
  2. ለአርባ ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ትምህርት ኮሌጅ የአስተዳደር ሠራተኞች በተቋማዊ ባህርይ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  3. 29ኛው የዓለም አካባቢ ቀን ተከበረ
  4. ሁዋዌ/Huawei/ በኦንላይን የአይ.ሲ.ቲ ሥልጠናና ሌሎች አገልግሎቶች ዙሪያ ለተማሪዎች ገለጻ ሰጠ

Page 239 of 522

  • 234
  • 235
  • 236
  • 237
  • 238
  • 239
  • 240
  • 241
  • 242
  • 243

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap