
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ/ም የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ጥር 25/2013 ዓ/ም ለካውንስል አባላት ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ በዕቅድና በአፈፃፀም መካከል ያሉ ልዩነቶችን በማጥበብ፣ በመከለስና ውጤትን መሠረት በማድረግ ማከናወን ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ በተለይም ባለፉት 6 ወራት ጠንካራ አፈፃፀም ያሳዩ የሥራ ክፍሎችና ግለሰቦች ያላቸውን ቁርጠኝነትና ትጋት እንዲያስቀጥሉና በመማር ማስተማር፣ በምርምር፣ በቅድመና ድኅረ-ምረቃ መርሃ-ግብሮች የታዩ ለውጦች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ዶ/ር ዳምጠው አሳስበዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ/ም የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ለ3ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን 329 ተማሪዎች ጥር 20/2013 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 111ዱ ሴቶች ናቸው፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ አስተባባሪና የዕለቱ የክብር እንግዳ አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ ባስተላለፉት መልዕክት ትምህርት የማያልቅና ሁሌም እንደ አዲስ የሚቀጥል ቢሆንም አንድ ደረጃ ላይ ተምሮ መመረቅና ለቀጣይ ሕይወት መዘጋጀት በጣም አስደሳች ነው ብለዋል፡፡
Read more: አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ለ3ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ 3,141 ወንድ እና 1,717 ሴት እንዲሁም 1 የሦስተኛ ዲግሪ በአጠቃላይ 4,858 ተማሪዎች ጥር 18/2013 ዓ/ም አስመርቋል፡፡
ተማሪ ተሜ አለኸኝ ከግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ 4.00 በማምጣትና 37A+ በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን ተማሪ ዓለምወርቅ ግድይሁን ከግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በሩራል ዴቭሎፕመንት እና አግሪካልቸራል ኤክስቴንሽን 3.94 በማምጣትና 27A+ በማስመዝገብ ከሴት ተመራቂዎች በአንደኛነት የወርቅ ሀብል ተሸልማለች፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ33ኛ ጊዜ አስመረቀ

- Details
Temie Alehegn’s small stature doesn’t speak about his intellectual worth for he looks pretty ordinary but his simplicity and down-to-earth characteristics set him apart from the rest. And presently, he is the toast of all for his outstanding feat of clocking perfect 4 CGPA in 33rd Graduation that has proved his mettle.
I am the youngest son of a farmer, Mr Alehegn Mengistie, my mother Atalay Mitiku, is a housewife; of 6 siblings, 5 are into farming at Guay village in Amhara region. My parents were expecting me to be a doctor, but my 12 Grade’s insufficient percentile couldn’t let me in and I had to be content with Agricultural Economics, he said.
Read more: Self-belief and hard work is key to success, says Temie

- Details
In its 33rd Convocation held at Abaya Campus Stadium on 26th January, 2021, Arba Minch University has rolled out 4,858 graduates of which 3,141 are male and 1,717 female. Of total, 4,465 are regular under-graduates that include 332 from Distance & Continuing Education, Law 39; Master 60, PhD 1 and PGDT 3. Click here for the photos
Read more: AMU rolls out 4,858 graduates in its 33rd Graduation