
- Details
በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ አገልግሎት ድጋፍ በወዜ ቀበሌ በሚገኘው አርባ ምንጭ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የተከናወነው የአንድ ብሎክ ሕንፃ የማስፋፊያ ክፍሎች ግንባታ ተጠናቆ ኅዳር 19 /2013 ዓ/ም ተመርቋል፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ የተከናወነው የአርባ ምንጭ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ተመረቀ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተቋማዊ ለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በውስጣዊና ውጫዊ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ዙሪያ ኅዳር 11 /2013 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡
Read more: በዩኒቨርሰቲው ውስጣዊና ውጫዊ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ ውይይት ተካሄደ

- Details
በኮንሶ ዞንና አካባቢው በተከሰተው የእርስ በእርስ ግጭት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ ለሚገኙ ወገኖች ዩኒቨርሲቲው ልዩ ልዩ ኅዳር 15/2013 ዓ/ም ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዕለቱ 156 ፍራሽ፣ 28 ካርቶን ሳሙና እና 5 እሽግ የሴቶች የንጽህና መጠበቂያዎች ድጋፍ የተደረገ ሲሆን ከተፈናቃዮቹ በቀረበው ጥያቄ መሠረትም የውሃ አቅርቦት እና የጤና አገልግሎት እየተሰጣቸው ነው፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኮንሶ ዞን ጉማይዴ አካባቢ በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ