• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ የሚገኙ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

Details
Wed, 29 July 2020 8:16 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት አባላትና አመራሮች በዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ካምፓሶች እየተከናወኑ የሚገኙ የግንባታ ሥራዎች ያሉበትን ሁኔታ ሐምሌ 10/2012 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዝደንት ወ/ሮ ታሪኳ ወ/መድኅን ጉብኝቱ በዩኒቨርሲቲ በካፒታል በጀት እየተገነቡ ያሉ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶች ያሉበትን የአፈፃፀም ደረጃና ተግዳሮቶች በአካል በማየት ለቀጣይ ሥራዎች አቅጣጫና ውሳኔ ለመስጠት የሚረዱ ሀሳቦች ለማግኘት የተዘጋጀ ነው ብለዋል፡፡ መሰል ጉብኝቶች ለዘርፉ ያላቸው ፋይዳ ጉልህ መሆኑን የጠቆሙት ወ/ሮ ታሪኳ በዩኒቨርሲቲው ተጀምረው የቆዩ በዋናው ግቢና ዓባያ ካምፓስ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ከኮንትራክተሮቹ ጋር የጋራ መግባባት ላይ መደረሱን እንዲሁም ሌሎች ስትራቴጂዎች ተቀይሰው እየተሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት ይህንን ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላት በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ የሚገኙ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኮሮናቫይረስ ለመከላከልና ሕክምና የሚውሉ ቁሳቁሶችን ለጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አበረከተ

Details
Tue, 28 July 2020 7:35 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ሕክምና  የሚውሉ ቁሳቁሶችን ለጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሐምሌ 9/2012 ዓ/ም ድጋፍ አድርጓል፡፡

በዕለቱ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በሆስፒታሉ ተገኝተው የተቋሙን የሥራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን በቀጣይ ዩኒቨርሲቲውና ሆስፒታሉ በተለያዩ መስኮች በጋራ ለመሥራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት ይህንን ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኮሮናቫይረስ ለመከላከልና ሕክምና የሚውሉ ቁሳቁሶችን ለጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አበረከተ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ክልል 20 ወረዳዎች ለተወጣጡ 200 የሕክምና ባለሙያዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው

Details
Tue, 28 July 2020 7:28 am

በዩኒቨርሲቲው የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ተላላፊና ተላላፊ ባልሆነ በተለምዶ ‹‹ዝሆኔ›› ተብሎ በሚጠራው በሽታ መከላከልና ሕክምና አሰጣጥ ዙሪያ ከደቡብ ክልል 20 ወረዳዎች ለተወጣጡ 200 የጤና ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ሥልጠናው ለ3 ቀናት የሚቆይና በ6 ዙር የሚሰጥ ነው፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት ይህንን ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ክልል 20 ወረዳዎች ለተወጣጡ 200 የሕክምና ባለሙያዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛውን ዙር የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ

Details
Tue, 28 July 2020 7:05 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከከተማው 3 ቀበሌያት ለተወጣጡና  ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው 250 አባወራዎችና እማወራዎች ለ2ኛ ጊዜ የማዕድ ማጋራት መርሃ-ግብር ሰኔ 3/2012 ዓ/ም አካሂዷል፡፡

መርሃ ግብሩ በዋናው ግቢ የውሃና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች እንዲሁም በኢትዮ- ፊሸሪ ኮንዶሚኒየም የሚኖሩ መምህራን ከግንቦትና ሰኔ ወር ደምወዛቸው በማዋጣት ያከናወኑት ነው፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት ይህንን ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛውን ዙር የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት የተላለፈ መልዕክት

Details
Mon, 27 July 2020 11:24 am

ውድና የተከበራችሁ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ መምህራንና ተመራማሪዎች፣ አመራር አካላት፣የአስተዳደር ሠራተኞችና የቴክኒክ ባለሙያዎች በሙሉ
የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሶ የመጀመሪያዉ ዙር የዉሃ ሙሌት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ ያለን !!!

Read more: ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት የተላለፈ መልዕክት

  1. AMU repairs old, installs new water supply system at Ochollo
  2. LFRC busy in potential researches on livestock, fisheries, apiculture
  3. የ82 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ በሕይወት ዘመናቸው ያነበቧቸውን የተለያየ ይዘት ያላቸውን 72 መፅሐፍት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አበረከቱ
  4. ለአርባ ምንጭና ሳውላ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤች የዴስክ ቶፕ ኮምፕዩተሮች ድጋፍ ተደረገ

Page 329 of 522

  • 324
  • 325
  • 326
  • 327
  • 328
  • 329
  • 330
  • 331
  • 332
  • 333

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap