- Details
ወድ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ደረጃዎች ተማሪዎች በያላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ!
ራሳችሁንና ሌሎችን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል እያደረጋችሁት ያለው ጥንቃቄ ምን ይመስላል? በአሁኑ ወቅት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብ ከባድ ፈተና የሆነውን የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል እያንዳንዳችን ከህዝባችንና ከመንግሥት ጋር ተባብረን ከሠራን ፈጣሪ ያሻግረናል፡፡ ስለሆነም ሳትዘናጉ ሁልጊዜ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ሌሎችንም ደግፉ፡፡
ከወረርሽኙ ራሳችሁን እየጠበቃችሁ በእያንዳንዱ ቀን ራሳችሁን ከትምህርት ዓለም ጋር ማገናኘትን አትዘንጉ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞንና ከአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመሆን በደቡብ ክልል 3ኛውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ማዕከል በዛሬው ዕለት የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አጥናው ካውዛ በተገኙበት በይፋ ሥራ እንዲጀምር አድርጓል፡፡click here to see the the pictures
Read more: በደቡብ ክልል 3ኛው የኮሮናቫይረስ ምርመራ ማዕከል በአርባ ምንጭ በዛሬው ዕለት ሥራ ጀመረ
- Details
Due to unending severity of Corona pandemic that has been causing profound consequences on health, economy and education wherein face-to-face interaction is perceived to be threatening, to keep the process of teaching-learning unhindered, AMU with Ministry of Science and Higher Education decided to continue online classes and upload soft copies of teaching materials on our e-learning portals. The resources can be accessed by visiting university website (www.amu.edu.et), below mentioned portal and useful links:-click here to see the the pictures
Read more: Online classes, e-learning resources for students
- Details
ዩኒቨርሲቲው በምርምር የተገኘውን እንሰትን በዘመናዊ መንገድ ጥራቱን ጠብቆ ከ10 ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለምግብነት ለማዘጋጀት የሚያስችል እርሾ በማምረት ለእንሰት አምራች አርሶ አደሮች ለሙከራ እያከፋፈለ መሆኑ ተገለፀ፡፡Click here to see the pictures
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በምርምር ያገኘውን እንሰትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለምግብነት የሚያዘጋጅ እርሾ ለአርሶ አደሩ ለሙከራ እያሰራጨ ነው
- Details
ዩኒቨርሲቲው የ2012 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን አስመልክቶ ለ2ኛ ጊዜ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 8/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ የችግኝ ተከላ እንደሚያካሂድ ታውቋል፡፡ የችግኝ ተከላው በቤሬ ተራራ፣ በዩኒቨርሲቲው ስድስቱም ካምፓሶችና በመምህራን መኖሪያ አከባቢዎች ይፈፀማል፡፡Click here to see the pictures
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የአረንጓዴ አሻራ›› 2ኛ ዙር የችግኝ ተካላ መርሃ-ግብር ሰኔ 8/2012 ዓ/ም ሊያከናውን ነው
- World Environment Day: AMU, Gamo Zone, Town Administration plant seedlings
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 2ኛውን ‹‹የአረንጓዴ አሻራ ቀን›› መርሃ-ግብር ከሁለት ሺህ በላይ ችግኞችን በመትክል ግንቦት 28/2012 ዓ/ም በይፋ አስጀመረ
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አምና ‹‹ በአረንጓዴ አሻራ ቀን›› ካስተከላቸው ችግኞች መካከል 94 በመቶው መፅደቃቸው ተገለፀ
- AMU produces 1000 liters of sanitizers for health sectors