
- Details
አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች፣ አስተባባሪዎችና ፋከልቲ ዲኖች ጋር በ2017 ዓ/ም የሚተገበር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ማሳያ ውል(Key Performance Indicators/ KPI) ጥር 5/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ማሳያ ውል/KPI/ ተፈራረመ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥሩ ከሚገኙ የሥራና የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ጋር በ2017 ዓ.ም የሚተገበር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል(KPI) ጥር 5/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥሩ ከሚገኙ ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ

- Details
አርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንሲቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች፣ መምህራንና ቴክኒካል ሠራተኞች ጋር በ‹‹KPI›› ማስፈጸሚያ ዝርዝር ሃሳቦች፣ እየተሠሩ ባሉ የፕሮግራም ዕውቅና እና የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ሥራዎች ዙሪያ ጥር 2/2017 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል፡፡ በዕለቱ ኢንስቲትዩቱ በ2017 ዓ/ም የሚተገበር የቁልፍ አፈጻጸም ማሳያ ውል በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
ወ/ሪት ከበቡሽ ዋልጬ ከአባታቸው ከአቶ ዋልጬ መንገሻ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ካንኤ ዳረቴ በ1978 ዓ.ም በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ደጋ ኦቾሎ ቀበሌ ተወለዱ::

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ‹‹Biology›› ት/ክፍል በ ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር መሐመድ ሰኢድ የመመረቂያ ጽሑፍ ጥር 2/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- 23rd International Symposium on Sustainable Water Resources Development May 23-24/2025
- Campus France Ethiopia Briefs AMU Students and Academic Staff on Study Opportunities in France
- Call for Abstracts
- AMU-SIFA JOB-FEET Project Held Three Day Training for Young Entrepreneurs on Enset Seedling Propagation, Distribution and Entrepreneurship Mindset