• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የኢንተርፕርነርሽፕ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 30 May 2024 1:31 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማት ማበልጸጊያ ማዕከል ከኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው እና ከአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለተወጣጡ መምህራን ከግንቦት 04-14/2016 ዓ/ም ተግባር ተኮር የኢንተርፕርነርሽፕ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የኢንተርፕርነርሽፕ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

AMU Inaugurates its Teaching and Comprehensive Specialized Hospital Sooner

Details
Tue, 28 May 2024 2:19 pm

Arba Minch University/AMU/ schedules the grand opening of its 600-bedded multi-specialty Teaching and Comprehensive Specialized Hospital so sooner. This state-of-the-art facility marks a significant advancement in healthcare education and research in AMU and quality medical service delivery in the region.

Read more: AMU Inaugurates its Teaching and Comprehensive Specialized Hospital Sooner

ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ፊዚክስ ትምህርትንና ናሳ/NASA/ን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 28 May 2024 2:13 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምኅንድስ እና ሂሳብ ማዕከል (STEM Center) አስተባባሪነት በአርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ የተመረጡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶችና ከጋሞ ባይራ ሞዴል አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተወጣጡ ተማሪዎች ፊዚክስ ትምህርትንና ‹‹National Aeronautics and Space Administration/NASA(ናሳ)ን አስመልክቶ ግንቦት 16/2016 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናውን ከናሳ ጆንሰን የሕዋ ማዕከል/ NASA-Johnson Space Center/ የመጡት ዶ/ር ጥላዬ ታደሰ ሰጥተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ፊዚክስ ትምህርትንና ናሳ/NASA/ን አስመልክቶ ሥልጠና ተሰጠ

የአባይ ዘመን ትውልድ ታላቅ የሥነ ጽሑፍ ምሽት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Tue, 28 May 2024 9:24 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 13ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከፌዴራል፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ከልል እና ከጋሞ ዞን አስተዳደር የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች ጋር በመተባበር ‹‹በኅብረት ችለናል›› በሚል መሪ ቃል የአባይ ዘመን ትውልድ የሥነ ጽሑፍ ምሽት ግንቦት 13/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአባይ ዘመን ትውልድ ታላቅ የሥነ ጽሑፍ ምሽት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

የዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Tue, 28 May 2024 9:18 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ባዮሎጂ ት/ክፍል በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው የዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የመመረቂያ ጽሑፍ ግንቦት 13/2016 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ጸድቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

ዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የመጀመሪያ ዲግሪውን በ‹‹Biology›› እና ሁለተኛ ዲግሪውን በ‹‹Dryland Biodiversity›› ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አግኝቷል፡፡ የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› በ2010 ዓ/ም የጀመረው ዕጩ ዶ/ር ኢያሱ የመመረቂያ ምርምሩን ‹‹Plant Communities, Socioeconomic Values, and Carbon Stock Potential of Forest Patches in Wolaita, Southern Ethiopia›› በሚል ርዕስ አከናውኗል፡፡

ዶ/ር ገመዶ ዳሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  እና ዶ/ር ዳንኤል ፍታሞ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ የውጪ ገምጋሚ ሲሆኑ ዶ/ር ሽቴ ጋተው ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገምጋሚ ሆነው ተገኝተዋል፡፡ በግምገማ መርሃ ግብሩ የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎችን ጨምሮ የኮሌጅ ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ የዘርፉ መምህራንና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ታድመዋል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

  1. በባሕላዊ መድኃኒቶች ላይ ያተኮረ ግራንድ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ ተካሄደ
  2. ዝሆኔ/Elephantiasis/ በሽታን አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ
  3. የአንደኛ ደረጃ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራን የንባብና ጽሕፈት ችሎታ ማሻሻያ ላይ ጥናት ለማስጀመር ውይይት ተካሄደ
  4. Call for Abstracts of the Second International Enset Symposium-2024

Page 96 of 521

  • 91
  • 92
  • 93
  • 94
  • 95
  • 96
  • 97
  • 98
  • 99
  • 100

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap