
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የዩኒቨርሲቲውን የ2017 ዓ/ም የዘጠኝ ወራት ሪፖርት ሚያዝያ 20/2017 ዓ/ም ገምግሟል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአካባቢው ኢንተርፕራይዞችና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጆች ንዑስ ቀጠናዊ ትስስር ፎረም ከታቀፉ ተቋማት ጋር የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ ክንውን አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የፎረሙ አባል ተቋማት አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሳታ ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ ገሮ ካምፓስ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክላስተር ንዑስ ቀጠናዊ ትስስር ፎረም የ3ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት ተገመገመ

- Details
Arba Minch Institute of Technology (AMiT) hosted an internal curriculum review workshop of Civil engineering and Electrical and Computer Engineering B.Sc. curricula in Main Campus on April 28, 2025. Click here to see more photos.

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ክርስቲያን ኤይድ ትብብር የተገነባው የዲንጋሞ ፒኮ ሀይድሮ ፓወር ፕሮጀክት ምርምርና ሳይንስ ወደ መሬት የወረዱበት ከትላልቅ ወንዞች ባሻገር ትንንሽ ወንዞችን ተጠቅሞ ኃይል በማመንጨት ከዋናው መስመር የራቁ አካባቢዎችንና ማኅበረሰቦችን የመብራት ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚቻል ትምህርት የተገኘበት መሆኑን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
የዩኒቨርሲቲው የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕጻናት ቆረቆር በሽታ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችል የተቀናጀ የማኅበረሰብ አቀፍ የምርምር ፕሮጀክት ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሕጻናት ቆረቆር በሽታ ስርጭትን ለመግታት የሚያስችል የምርምር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ