• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ለዓይን ሕሙማን በሙሉ

Details
Sat, 18 March 2023 7:40 am

አርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በዓይነቱ ልዩ የሆነ ነጻ የዓይን ምርመራና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና (Cataract Surgery) አገልግሎት ከአሜሪካ በሚመጡ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የዓይን ስፔሻሊስት ሐኪሞች ጋር በመተባበር ከመጋቢት 25 - 30/2015 ዓ/ም ድረስ በሆስፒታሉ ይሰጣል፡፡

Read more: ለዓይን ሕሙማን በሙሉ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 17 March 2023 6:54 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከመጋቢት 01-02/2015 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት/Life Skill/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ/ም አንደኛ መንፈቀ ዓመት የወላጅ ጉባኤ ተካሄደ

Details
Fri, 17 March 2023 6:39 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የ2015 ዓ/ም አንደኛ መንፈቀ ዓመት የወላጅ ጉባኤ መጋቢት 02/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ/ም አንደኛ መንፈቀ ዓመት የወላጅ ጉባኤ ተካሄደ

ለአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

Details
Thu, 16 March 2023 9:18 am

የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ለ2015 ዓ/ም አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የካቲት 30/2015 ዓ/ም የእንኳን ደኅና መጣችሁ መርሃ ግብር አዘጋጅተዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና አሰጣጥ አዳዲስ አሠራሮች  ላይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 15 March 2023 6:22 am

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በከተማው ከሚገኙ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በወባ በሽታ ምርመራ፣  ሕክምና አሰጣጥ፣ ቁጥጥርና መከላከል አዳዲስ አሠራሮች ዙሪያ ከመጋቢት 1-3/2015 ዓ/ም ድረስ የቆየ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና አሰጣጥ አዳዲስ አሠራሮች  ላይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጠ

  1. የሐዘን መግለጫ
  2. AMU hosts 9th National Symposium on Science for Sustainable Development
  3. በአመራርነት እና የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎችን ማልማትና ማስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. ለጋሞ ባይራ እና ለአቡነ ሰላማ 2ኛ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤቶች መምህራንና ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

Page 180 of 522

  • 175
  • 176
  • 177
  • 178
  • 179
  • 180
  • 181
  • 182
  • 183
  • 184

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap