• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Sat, 25 February 2023 11:43 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ከሳሃይ ሶላር አሶሴሽን/Sahay Solar Association/ ጋር በመተባበር ከስዊዘርላንድ፣ ከጋሞና ጎፋ ዞኖች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ለተወጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎችና ተማሪዎች የፀሐይ ኃይልን ለመብራትና ለተለያየ አገልግሎት መጠቀም በሚያስችሉ ዘዴዎች /Photovoltaic Technology/ ዙሪያ ከጥር  30 - የካቲት 9/2015 ዓ/ም  ለተከታታይ 9 ቀናት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Fri, 24 February 2023 11:42 am

በ2015 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቅበላ ቀን የካቲት 22/2015 ዓ/ም፣ የምዝገባ ቀን የካቲት 23 እና 24 ቀን 2015 ዓ.ም ፣ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

ስለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ወደ ዩኒቨርሲቲው በሚትመጡበት ጊዜ፡-

Read more: የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ1.9 ሚልየን ብር ያስገነባውን የሻማ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አስመረቀ

Details
Mon, 20 February 2023 11:22 am

 የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሚገኘው ሻማ ጎማ፣ ቀርጴ እና በሌ ቀርጴ መንደሮች ላይ በ1.9 ሚሊየን ብር ያስገነባውን የሻማ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የካቲት 12/2015 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከፕሮጀክት ሥራው 400 ሺህ ብር ወጪ የተሸፈነው ማኅበረሰቡ በጉልበቱ ባበረከተው አስተዋፅዖ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ1.9 ሚልየን ብር ያስገነባውን የሻማ ቀበሌ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አስመረቀ

“Women in Agriculture and Rural Livelihoods” Project Inception and Promotion Workshop hosted

Details
Sat, 18 February 2023 3:55 pm

Arba Minch University in collaboration with Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ), the main German Development Agency, hosted Inception and Promotion Workshop on “Women in Agriculture and Rural Livelihoods” on February 14, 2023. Click here to see more pictures.

Read more: “Women in Agriculture and Rural Livelihoods” Project Inception and Promotion Workshop hosted

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹GIZ›› ጋር በመተባበር ‹‹Women in Agriculture and Rural Livelihoods›› በሚል ርዕስ ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Sat, 18 February 2023 12:20 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹GIZ›› ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ‹‹Women in Agriculture and Rural Livelihoods›› በሚል ርዕስ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ተመራማሪዎችና መምህራን በተገኙበት የካቲት 6/2015 ዓ/ም ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ በወርክሾፑ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹GIZ›› ጋር በመተባበር ‹‹Women in Agriculture and Rural Livelihoods›› በሚል ርዕስ ወርክሾፕ አካሄደ

  1. የሐዘን መግለጫ
  2. የሐዘን መግለጫ
  3. በተሽከርካሪዎች አያያዝ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ
  4. በቢዝነስ ሃሳብ ውድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

Page 187 of 522

  • 182
  • 183
  • 184
  • 185
  • 186
  • 187
  • 188
  • 189
  • 190
  • 191

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap