• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

Vacancy

Details
Thu, 02 February 2023 10:58 am

Vacancy 2015

የሐዘን መግለጫ

Details
Thu, 02 February 2023 10:45 am

አቶ ሰለሞን ንጉሤ ከአባታቸው አቶ ንጉሤ ጨሬ እና ከእናታቸው ወ/ሮ እቴነሽ ተሾመ በአርባ ምንጭ ከተማ በ1979 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

አቶ ሰለሞን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ዞን በኩልፎ መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያጠናቀቁ ሲሆን በመቀጠልም ከግንቦት 10/2001 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 24/2002 ዓ.ም በአሌልቱ ፖሊስ ማሠልጠኛ ት/ቤት በ22ኛ ዙር መደበኛ የፖሊስነት ሙያ ሥልጠና አጠናቀው የምስክር ወረቀት አግኝተዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የሐዘን መግለጫ

Details
Thu, 02 February 2023 10:26 am

አቶ ግርማ ታደሰ ከአባታቸው አቶ ታደሰ መርቼ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ወለቱ ሙንዶ በ1980 ዓ/ም በባስኬቶ ልዩ ወረዳ ዶኮ አይማ ቀበሌ ተወለዱ፡፡

አቶ ግርማ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ልማት ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመደበኛው እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በማታው ፕሮግራም ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

በትምህርት ተግዳሮት ላይ የምክክር እና የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻል ላይ ያተኮረ ታላቅ የምርምር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ

Details
Wed, 01 February 2023 11:05 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የስነትምህርትና ስነባህሪ ሳይንስ ት/ቤት ለዩኒቨርሲቲው ተደራሽ በሆኑ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች በሚገኙ ት/ቤቶች የትምህርት ስኬቶችና ተግዳሮቶች ዙሪያ የትምህርቱ ዘርፍ ባላድርሻዎች ምክክር እና የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻል ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ታላቅ የምርምር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ጥር 20/2015 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በትምህርት ተግዳሮት ላይ የምክክር እና የተማሪዎችን ውጤት በማሻሻል ላይ ያተኮረ ታላቅ የምርምር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓመታዊ ጉባዔ በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

Details
Wed, 01 February 2023 8:39 am

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድርጅቱና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሰባት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ሳይንቲፊክ ዳይሬክተሮች በተገኙበት ጥር 20/2015 ዓ/ም ዓመታዊ ጉባዔውን በአርባ ምንጭ ፓራዳይዝ ሎጅ አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓመታዊ ጉባዔ በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

  1. 10ኛው ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ዎርክሾፕ ተካሄደ
  2. እንሰትን በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎችና በምሥራቅ አፍሪካ ለማስተዋወቅ የሚያስችለው የጋራ ፕሮጀክት ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው
  3. 6th National Symposium on Indigenous Knowledge for National Dialogue
  4. AMU Senate Promotes Dr. Muluneh Lemma to an Associate Professor

Page 192 of 522

  • 187
  • 188
  • 189
  • 190
  • 191
  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap