• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የክርክር መድረክ ተዘጋጀ

Details
Mon, 23 January 2023 8:43 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደበበ ኃይለገብርኤል የሕግ ቢሮ ጋር በመተባበር «የብሔር ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ የተሻለ አማራጭ ነው ወይስ ስጋት?» እንዲሁም «በፖለቲካና በኢኮኖሚ የመልካም አስተዳደር ስኬትን ለማረጋገጥ የራስን ዕድል በራስ መወሰን ትክክለኛ አማራጭ ነው ወይስ አይደለም?» በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ጥር 14/2015 ዓ/ም የክርክር መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የክርክር መድረክ ተዘጋጀ

የጫሞ ሐይቅ ተፋሰስን ወደነበረበት ለመመለስ ለሚሠራው ፕሮጀክት የአመራሮች የጋራ መድረክ ተመሠረተ

Details
Sat, 21 January 2023 4:16 pm

ከጀርመን ልማት ባንክ በተገኘ 25 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ የጫሞ ሐይቅ ተፋሰስን ወደነበረበት ለመመለስ በቅርቡ ሥራ የሚጀምረው ፕሮጀክት ስኬታማ እንዲሆን ከጋሞና ኮንሶ ዞኖች እንዲሁም ከደራሼ፣ ቡርጂና አማሮ ልዩ ወረዳዎች የተወጣጡ አስተዳዳሪዎችን እና የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኃላፊዎችን ያካተተ የአመራሮች የጋራ መድረክ ጥር 10/2015 ዓ/ም በይፋ ተመሥርቷል፡፡ በዕለቱ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘውዴም የአመራር መድረኩ ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የጫሞ ሐይቅ ተፋሰስን ወደነበረበት ለመመለስ ለሚሠራው ፕሮጀክት የአመራሮች የጋራ መድረክ ተመሠረተ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንሰትን የተቋሙ ብራንድ ለማድረግ እንዲሠራ የቀደሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ

Details
Sat, 21 January 2023 11:39 am

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና የኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን ሰብሳቢ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፕ/ር እያሱ ኤሊያስ ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና ተመራማሪዎች ጋር በተለያዩ የምርምር ግኝቶች፣ ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችና በትብብር መሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ጥር 10/2015 ውይይት አካሂደዋል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንሰትን የተቋሙ ብራንድ ለማድረግ እንዲሠራ የቀደሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ለ1ኛ ዓመት የ"Pre-Engineering" ተማሪዎች ስለዲፓርትመንት ምርጫ ገለፃ አደረጉ

Details
Sat, 21 January 2023 10:24 am

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ለ1ኛ ዓመት የ"Pre-Engineering" ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምርጫ ገለፃ ጥር 9/2015 ዓ/ም አድርገዋል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ለ1ኛ ዓመት የ"Pre-Engineering" ተማሪዎች ስለዲፓርትመንት ምርጫ ገለፃ አደረጉ

  የ‹‹AMU-IUC››ፕሮገራም 4ኛው ፕሮጀክት ሴሚናር አካሄደ

Details
Sat, 21 January 2023 9:26 am

በ‹‹AMU-IUC›› ፕሮግራም 4ኛው ፕሮጀክት በሲሌ እና ሻፌ ንዑስ ተፋሰሶች ላይ የአፈር መሸርሸርን በተመለከተ እየተከናወኑ ባሉ የምርምር ሥራዎች ዙሪያ በፕሮጀክቱ 2ኛ ዙር የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ያገኙ ተማሪዎች ባሉበት ጥር 5/2015 ዓ/ም ሰሚናር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more:   የ‹‹AMU-IUC››ፕሮገራም 4ኛው ፕሮጀክት ሴሚናር አካሄደ

  1. የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ
  2. በ"AMU-IUC" ፕሮግራም 2ኛ ዙር የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ላገኙ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር ተካሄደ
  3. በኦንጎታ ቋንቋ ላይ የምርምር ጥናት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ
  4. የዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Page 195 of 522

  • 190
  • 191
  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197
  • 198
  • 199

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap