• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Sat, 21 January 2023 9:10 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ ይመኛል፡፡

መልካም በዓል! ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

በ"AMU-IUC" ፕሮግራም 2ኛ ዙር የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ላገኙ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Tue, 17 January 2023 7:13 am

በ"AMU-IUC" ፕሮግራም 2ኛ ዙር ቤልጂየም ሀገር በሚገኙ 5 ዩኒቨርሲቲዎች የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ላገኙ ተማሪዎች የትውውቅና የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ጥር 5/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ"AMU-IUC" ፕሮግራም 2ኛ ዙር የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ላገኙ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር ተካሄደ

በኦንጎታ ቋንቋ ላይ የምርምር ጥናት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ

Details
Mon, 16 January 2023 9:38 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም እየጠፋ ያለውን የኦንጎታ ቋንቋ ለመታደግ በቋንቋው ላይ የምርምር ጥናት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ጥር 7/2015 ዓ/ም ጂንካ ከተማ በሚገኘው የደቡብ ኦሞ ምርምር ማእከል ውስጥ አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በኦንጎታ ቋንቋ ላይ የምርምር ጥናት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ

የዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 16 January 2023 7:59 am

ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፉን የውስጥና የውጭ ገምጋሚዎች በተገኙበት ጥር 03/2015 ዓ.ም አቅርቧል፡፡

ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ያቀረበው የመመረቂያ ጽሑፍ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአየር ንብረት ለውጥ፣ በምግብ ዋስትናና በገጠር አኗኗር መተዳደሪያ ዕቅድ ዙሪያ “Climate Variability, Smallholder Rural Households’ Economic Base and Food Security Status in North Shewa, Oromia Region, Ethiopia” በሚል ርዕስ ላይ የተከናወነ ነው፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

የብቁ አመራርነትና የተግባቦት ክሂሎት ሥልጠና ለመካከለኛ ሴት አመራሮች ተሰጠ

Details
Sat, 14 January 2023 3:52 pm

ከጋሞ እና ጎፋ ዞኖች እንዲሁም ከደራሼና ባስኬቶ ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ 30 የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የሴቶች ሊግ መካከለኛ ሴት አመራሮች የአመራርነትንና የተግባቦት ክሂሎትን ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ከጥር 3-4/2015 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የብቁ አመራርነትና የተግባቦት ክሂሎት ሥልጠና ለመካከለኛ ሴት አመራሮች ተሰጠ

  1. ዶ/ር ቦጋለ ገብረማርያም የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
  2. Call for Papers
  3. ዩኒቨርሲቲው በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ
  4. የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ-ግብር

Page 196 of 522

  • 191
  • 192
  • 193
  • 194
  • 195
  • 196
  • 197
  • 198
  • 199
  • 200

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap