• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

የሐዘን መግለጫ

Details
Mon, 04 October 2021 7:05 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በድኅረ ምረቃ ት/ቤት የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ የነበሩት እጩ ዶ/ር ዓለማየሁ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::  

Read more: የሐዘን መግለጫ

በጫሞ ሐይቅ ላይ ጠፍተው የነበሩ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገለጸ

Details
Mon, 04 October 2021 6:55 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ በነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክና በGIZ ትብብር በጫሞ ሐይቅ ላይ ለዓሳ መራቢያነት በተከለለው 100 ሄክታር የመራቢያ ቦታ ምክንያት በሐይቁ ላይ ጠፍተው የነበሩ እንደ <<Labeobarbus bynni>> እና ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁ <<Shilbe intermedius>> የተሰኙ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገልጿል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ   

Read more: በጫሞ ሐይቅ ላይ ጠፍተው የነበሩ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገለጸ

PG Entrance Exam Result 2014

Details
Sat, 02 October 2021 12:17 pm

Amharic 2014

COTM Regular

COTM Weekend AMU

Read more: PG Entrance Exam Result 2014

‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት›› መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Sat, 02 October 2021 11:26 am

‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት›› መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መስከረም 21/2014 ዓ/ም በማዕከል ደረጃ ተካሂዷል፡፡ በቀጣይ ቀናት መርሃ-ግብሩ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ  

Read more: ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት›› መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የቡድን ሥልጠና ፕሮግራም /Team Training Program/TTP/ ሪፖርታቸውን አቀረቡ

Details
Fri, 01 October 2021 12:03 pm

ለ1 ወር በተለያዩ ጤና ጣቢያዎች በቡድን ሥልጠና ፕሮግራም/Team Training Program/TTP/ ላይ የቆዩ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የመጨረሻ ሪፖርታቸውን ገምገሚ መምህራን በተገኙበት ከመስከረም 14-15/2014 ዓ/ም መስክ በወጡባቸው ጤና ጣቢያዎች አቅርበዋል፡፡ ቆላ ሼሌ፣ ኮንሶ ካራት፣ አረካ፣ ቦዲቲና ብርብር ጤና አጠባበቅ ጣቢያዎች ተማሪዎቹ በሥራ የቆዩባቸው የጤና ተቋማት ናቸው፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ    

Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የቡድን ሥልጠና ፕሮግራም /Team Training Program/TTP/ ሪፖርታቸውን አቀረቡ

  1. በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገነባው የአረጋውያንና ሕፃናት ማዕከል ገቢ ማሰባሰቢያ የማነቃቂያ የእግር ጉዞ ተካሄደ
  2. የረ/ፕ አባይነህ ኡናሾ ጋንዲሌ ዜና ዕረፍት
  3. የረ/ፕ ጊሹ ሰሙ ተሊላ ዜና ዕረፍት
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ በጦርነቱ ሳቢያ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ረዳት ለሌላቸው አቅመ ደካሞች የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ ነው

Page 292 of 536

  • 287
  • 288
  • 289
  • 290
  • 291
  • 292
  • 293
  • 294
  • 295
  • 296

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap