- Details
Read more: ‹‹እኔ አኝዋክ ነኝ፤ በአኝዋክነቴ እኮራለሁ፤ ነገር ግን አኝዋክነቴ ከሰውነቴ አይበልጠብኝም!!›› አቶ ኦባንግ ሜቶ
- Details
A team from Office of Federal General Auditors, Addis Ababa, which had been auditing AMU’s financial records for 2017-18, in their exit conference held at President’s Office on 18th December, 2018, discussed financial cross-cutting issues like expenditure, asset management, purchase & procurement, receivables & payables, vehicle maintenance, etc. in the presence of AMU top officials.
Read more: Federal General Auditors’ team holds exit conference at Senate Hall
- Details
Reformist Ethiopian Prime Minister, Dr Abyi Ahmed’s earnest move to bring equity in gender imbalance is fast catching up as female graduates in AMU aren’t also leaving any stones unturned to outsmart their male counterparts. Presently, Tigist Geresu Tadele, Doctor of Medicine with 3.46 GPA is the toast for all.Click here to see the pictures
- Details
የትምህርት ክፍሎችን የቀጣሪ ድርጅቶች የመቅጠር ፍላጎት መሰረት አድርጎ መክፈት የተለመደ አሰራር መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ከትምህርት ሚኒስቴር በቀን 24/8/2005 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርመራ ለማድረግ ያስችለው ዘንድ 11 የትምህርት መስኮች እንዲከፈቱለት ጥያቄ ማቅረቡን የሚገልፅ ደብዳቤ ተልኳል፡፡ በዚህም መሠረት ዩኒቨርሲቲያችን ፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ትምህርት ክፍልን መክፈት ያስችለው ዘንድ ሥርዓተ-ትምህርት በማዘጋጀት የውስጥና የውጪ ግምገማዎችን በማስደረግና ሥርዓተ-ትምህርቱ ሌሎች ሂደቶችን እንዲያልፍ በማድረግ ፕሮግራሙን ከፍቶ ከ2007 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
Read more: የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ምሩቃን ብቸኛ ቀጣሪ አይደለም