- Details
በክረምት መርሃ ግብር በተለያዩ ኢንደስትሪዎች በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራን ጥቅምት 05/2011 ዓ.ም የፋካልቲ ኃላፊዎች በተገኙበት የምልከታ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
Read more: በሥራ ላይ ልምምድ(externship) የቆዩ መምህራን የምልከታ ሪፖርት አቀረቡ
- Details
ቃልኪዳን አባይነህ የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዝደንት
የተማሪዎች ኅብረት በ2011 የትምህርት ዘመን ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ፣ ከኮሌጅና ዳይሬክተር ጽ/ቤቶች፣ ከትምህርት ክፍሎችና ከመምህራን እንዲሁም ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር በመሆን፣ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና ሰላማዊ የሆነ የመማር ማስተማር አካባቢ ለመፍጠር መዘጋጀቱን ገለፀ፡፡
Read more: ‹‹ሠላማዊ የትምህርት አካባቢ ለመፍጠር ኅብረቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት ይሠራል››
- Details
Read more: UIL-TTD transfers 40 milk-churning machines to community
- Details
የቤተ-መፃህፍትና መረጃ ዳይሬክቶሬት በ2011 ዓ.ም ለተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ምቹ፣ ቀልጣፋና ዘመናዊ የቤተ-መፃህፍት አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
በ2011 የትምህርት ዘመን በሁሉም ካምፓሶች የተሻለ የቤተ-መፃህፍት አገልግሎት ለመስጠት በየካምፓሱ የሚገኙ ቤተ-መፃህፍትን ለንባብ ዝግጁ የማድረግ፣ መፃህፍትን በየፈርጁ የመለየትና የማደራጀት፣ አዳዲስ መፃህፍትን አገልግሎት እንዲሰጡ የማድረግ እንዲሁም ለቤተ-መፃህፍቱ ሠራተኞች ለተገልጋዮች ቀልጣፋና ዘመናዊ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችል የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና የመስጠት ተግባራት መከናወናቸውን የቤተ-መፃህፍትና መረጃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዓለምሰገድ ካሣሁን ተናግረዋል፡፡ ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
Read more: ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎችን የንባብ ባህል ለማጎልበት እየሠራ ነው›› አቶ ዓለምሰገድ ካሳሁን
- Details
In a surprisingly swift move, the Federal Democratic Republic of Ethiopia Government has appointed Arba Minch University’s Deputy Scientific Director of Arba Minch Water Technology Institute (AWTI), Dr Beshah Mogesse, as Commissioner for Water Development Commission, one of the newly structures commissions of Ministry of Water, Irrigation & Energy on 3rd of November, 2018.
Read more: Federal Government appoints Dr Beshah as WDC Commissioner