- Details
Arba Minch University Senate in its recent meeting has promoted two academic staff members, gave its nod for two new MSc programs and endorsed revision of 3 MSc and BA programs each and finally confirmed this year’s academic calendar to be end up with graduation in September, 2021, its learnt.
Initially, Senate has endorsed launching of 2 new MSc programs in Forensic Toxicology and Environment Toxicology from Natural Science and Computational Sciences which after nod from AMU Board and endorsement by the Ministry of Science and Higher Education will be launched, informed Academic Affairs Vice President, Dr Alemayehu Chufamo.
Read more: Senate elevates 2 staff, backs programs’ revision; releases graduates
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩትና ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት ጋር በመተባበር በጋሞና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን የሚያሳይ ካርታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት የሶስቱም ተቋማት የሥራ ኃላፊዎችና የዘርፉ ምሁራን በተገኙበት ቅዳሜ ሚያዝያ 16/2013 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ የሀገሪቱን የዲጂታል ኢኮኖሚ ትራንስፎሜሽን ፕሮግራም ይደግፋልም ተብሏል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በጋሞና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎችን የሚያሳይ ካርታ ለማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
- Details
የዩኒቨርሲቲው የባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም በተቋሙ ተመራማሪዎች፣ በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ መምህራንና በድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የቀረቡ የምርምር ንደፈ ሃሳቦችን ሚያዝያ 15/2013 ዓ/ም ገምግሟል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የዩኒቨርሲቲው የምርምር ዳይሬክቶሬት 7ኛውን ሀገር አቀፍ ምርምር ለልማት ጉባዔ ከሚያዝያ 29-30/ 2013 ዓ/ም አካሂዷል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የምርምር ጽሑፎች በመሰል አውደ ጥናቶች እየቀረቡ መተቸታቸው የምርምር ግኝቶችን የሚያዳብር ሲሆን ተመራማሪዎችና መምህራን ሳይንሳዊ ግኝቶችን እንዲለዋወጡና የምርምር ጽሑፎቻቸውም ለማኅበረሰቡ ችግር መፍትሔ እንዲጠቁሙ ለማድረግ ያግዛል ብለዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርምር ለልማት አውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
- Details
የዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የሶሾሎጂ እና ሶሻል አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍል ቤልጂየም፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሞዛምቢክ፣ ዝምባብዌ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሶሻል አንትሮፖሎጂ ትምህርት ክፍሎች ጋር በመተባበር ከሚያዝያ 4 - 13/2013 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 10 ቀናት የመስክ ትምህርት /Field School/ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

