• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የምርምርና የትብብር ፕሮጀክቶች ግምገማ ተካሄደ

Details
Thu, 20 April 2023 8:26 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና ኮላቦሬቲቭ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የምርምርና የትብብር ፕሮጀክቶች ግምገማ ሚያዝያ 10/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የምርምርና የትብብር ፕሮጀክቶች ግምገማ ተካሄደ

Call for Application for full funded Ph.D. Studentship

Details
Tue, 18 April 2023 6:49 am

Oxford Brookes University, UK Centre for Development and Emergency Practices (CENDEP) Closed Call for Application for full funded Ph.D., Studentship From the Faculty Members of Arba Minch University; DETAILS OF ADVERTISEMENT

AMU OBU GH PhD Advert on April 2023

 

የፋሲካ በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ

Details
Thu, 13 April 2023 10:29 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የደስታ እንዲሆን  ከወዲሁ መልካም ምኞቱን  ይገልፃል!!

መልካም የፋሲካ በዓል! ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የፋሲካ በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ

ለዳራማሎ  ወረዳ ወጣት አደረጃጀት፣ ኢንተርፕራይዝ አካላትና አመራሮች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና አመራርነት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 13 April 2023 9:58 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ማኅበረሰብ ጉድ/ማስ/ጽ/ቤት ከጋሞ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር በዳራማሎ ወረዳ ለዋጫ ከተማ ወጣት አደረጃጀት፣ ኢንተርፕራይዝ አካላትና ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ለተወጣጡ አካላት በአመራርነት፣ በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የስኬታማ ሥራ ፈጣሪዎች መለያ ባህሪያት ዙሪያ ያተኮረ ሥልጠና ሚያዝያ 03/2015 ዓ.ም ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለዳራማሎ  ወረዳ ወጣት አደረጃጀት፣ ኢንተርፕራይዝ አካላትና አመራሮች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና አመራርነት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የእንሰት አጠውልግ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ የሚያስችል ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው

Details
Thu, 13 April 2023 8:11 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል የእንሰት አጠውልግ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስና ከበሽታው የጸዱ የእንሰት ዝርያዎችን አባዝቶ የማሰራጨት ተግባራትን የሚያከናውን ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ቀርጾ በጋሞና ጎፋ ዞኖች በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ተግባራዊ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የእንሰት አጠውልግ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ የሚያስችል ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የእንሰት መፋቂያና ማብላያ ማዕከል በዶርዜ አቋቋመ
  2. ‹‹የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አሠራር፣ የሚዲያ አተገባበርና ንቃት›› በሚል ርዕስ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የአቀባበልና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ3ኛ እና የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መርሃ ግብር አካሄደ
  4. የዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Page 173 of 522

  • 168
  • 169
  • 170
  • 171
  • 172
  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
  • 177

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap