- Details
Arba Minch University Supported by International Water Management Institute running European Union-funded 3-year AGRUMIG project in Southern Ethiopia will be hosting a daylong ‘Regional policy dialogue workshop on migration’ at Haile Resort, Arba Minch, on November 5, 2019.
Read more: AGRUMIG Project’s regional policy dialogue on migration on Nov. 5
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመማር ያመለከቱና የተመረጡ ተማሪዎችን ውጤት እንደሚከተለው ያቀረበ ሲሆን በተገለፀው ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ቢሮ ዋናው ግቢ በመቅረብ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመማር አመልክታችሁ የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝርዝር
- Details
ዩኒቨርሲቲው አርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ ተስፋ ጎህ፣ አዲስ ተስፋ፣ የኤች አይ ቪ ንቅናቄ እና ቤተ-ሳይዳ የኤ ች አይ ቪ/ኤድስ ማኅበራት ለተመለመሉ 120 ህፃናትና ታዳጊዎች መስከረም 08/2012 ዓ/ም የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ ከተደረገላቸው 120 ህጻናት መካከል 94ቱ የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው የሚገኝና በበሽታው ወላጆቻቸውን ያጡ በመሆናቸው የጥምር ችግሮች ተጋላጭ እንዳደረጋቸው ተገልጿል፡፡ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: በኤች አይ ቪ/ኤድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ
- Details
የሳውላ ካምፓስ ዲን የነበሩት አቶ ገ/መድኅን ጫሜኖ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የሳውላ ካምፓስ ኃላፊ ሆነው በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ቦርድ ተሹመዋል፡፡ በአዲሱ መዋቅር መሠረት ካምፓሱ የአካዳሚክና አስተዳደር ጉዳዮች ዳይሬክተሮች ይኖሩታል፡፡
Read more: አቶ ገ/መድኅን ጫሜኖ በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የሳውላ ካምፓስ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ
- Details
አዲሱን የሠራተኞች የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያን በጥቅምት ወር ተግባራዊ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ገለፀ፡፡
የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ወ/ሮ ከአምላክነሽ ደሳለኝ እንደገለፁት አጠቃላይ የድልድል ሥራው ከመሠራቱ አስቀድሞ በአፈፃፀም መመሪያው ዙሪያ በስፋት ለሠራተኞች ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ በዳይሬክቶሬቱ ባለሙያዎች እንዲሁም ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሙያዎችን በመጋበዝ የተፈጠሩ ብዥታዎችን የማጥራት ሥራ መሠራቱን አስታውሰዋል፡፡ በአፈጻጸም መመሪያው መሠረትም የደልዳይና የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች ተዋቅረው እንደነበርም ገልፀዋል፡፡
Read more: አዲሱ የሠራተኞች የሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን ጥናት የደመወዝ ስኬል አፈጻጸም መመሪያ ጥቅምት ላይ ተግባራዊ ይደረጋል