- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2009 የትምህርት ዘመን 6125 አዲስ ተማሪዎችን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለማስተማር ተቀብሏል፡፡ የቅበላ መጠኑ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ብልጫ ያለው ሲሆን ከአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ 2634ቱ ሴቶች ናቸው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
ከስፖርት አካዳሚ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት መካከል በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ በነጭ ሳርና አባያ ካምፓሶች የተሠሩት ደረጃቸውን የጠበቁ ጂምናዚየሞች፣ የእግር ኳስ ሜዳዎችና ኦሎምፒክ ስታንዳርድ የዉሃ ዋና ገንዳ ለግቢውና ለአካባቢው ስፖርት አፍቃሪ ማህበረሰብ ትልቅ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ይገኛሉ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
Arba Minch University, one of the first generation universities in the country, poised to script a history, has taken a landmark decision to create fully autonomous ‘Water Technology Institute’ bifurcating the present Institute of Technology tentatively by January, 2017.
Read more: IoT bifurcation: AMU to launch ‘Water Technology Institute’ soon
- Details
A lecturer in Chemistry Department College of Natural Science at Abaya Campus, Mr Haftom Gebrekiros, who has been serving Arba Minch University for the last 9 years, is promoted as Assistant Professor from February 2016, the official communiqué states.
Read more: Mr. Haftom Gebrekiros promoted as Assistant Professor
- Details
የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በስሩ ካሉ የማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች ጋር በመቀናጀት “በተፈጠረው እድል ማህበረሰቡን እናገልግል” በሚል ርዕስ በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የማህበረሰብ ሣምንትን ሐምሌ 2/2008 ዓ/ም በፓናል ውይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡
Read more: ባለፉት ሦስት ዓመታት በማህበረሰብ አገልግሎት አበረታች ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል