- Details
‹‹ለሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት መስፈን የበኩላችንን ድርሻ እንወጣለን›› በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው መምህራንና የአስተዳደር ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች አገራዊ የማኅበረሰብ ውይይት መስከረም 14 ተካሂዷል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: የ2012 ዓ/ም አገራዊ የከፍተኛ ጥምህርት ተቋማት ውይይት በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ
- Details
AMU has hosted 2-day training on strategic issues linked with New Education Roadmap on the theme - ‘Sustain peaceful teaching-learning environment across university’ from 24th to 25th September, 2019, for entire university’s academic and administrative staff at Main Campus. Both freshmen and senior students were also oriented; while Sawla Campus imparted training to its community on October 1, 2019.Click here to see the pictures
Read more: AMU hosts two-day training on ‘New Education Roadmap’
- Details
በተለያዩ የውሃ ምህንድስና ዘርፍ በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመማር አመልክታችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተናው ያመለጣችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ ፈተናው በቀን 28/01/2012 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- Details
የዩኒቨርሲቲው ቤተ-መጽሐፍትና መረጃ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአዲሱ የነጥብ ሥራ ምዘናና ደረጃ አወሳሰን (JEG) በሥሩ በተለያዩ የሥራ ክፍሎች ለተመደቡና ለነባር 170 ሠራተኞች የቤተ-መጽሐፍት ዓይነቶችና ምንነት፣ አደረጃጀት፣ ህግና ደንብ፣ አገልግሎት አሰጣጥ፣ ደንበኛ አያያዝ፣ የቴክኒክ ክፍሎች እንዲሁም ዲጂታላይዜሽንና አውቶሜሽን፣ ዶክዩሜንቴሽን እና ማጣቀሻ በሚሉ ርዕሶች ላይ ጳጉሜ 4-5/2011 ዓ/ም የሥራ ላይ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: ለቤተ-መጽሐፍትና መረጃ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ነባርና አዲስ ሠራተኞች ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የኢትዮጵያ ህዋ ሣይንስ ማኅበር የበላይ ጠባቂና የእንጦጦ ህዋ ምርምርና ልዩ ማሠልጠኛ ማዕከል የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ተፈራ ዋልዋ በጉጌ የህዋ ሣይንስ ምርምር ማዕከል ቅድመ አዋጭነት ጥናት ሂደት ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር መስከረም 16/2012 ዓ/ም ውይይት አካሂደዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ሲያካሂድ የነበረው የምርምር ማዕከሉ የቅድመ አዋጭነት ጥናት መጠናቀቁ በውይይቱ ወቅት ተገልጿል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: በጉጌ የህዋ ሣይንስ ምርምር ማዕከል ቅድመ አዋጭነት ጥናት ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

