- Details
ዩኒቨርሲቲው 16 ሚሊየን ብር በሚሆን ወጪ ያስገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮጀክት ለከተማው ውኃ አገልግሎት ድርጅት ያስረከበ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ የአገልግሎት አቅርቦትና አጠቃቀም የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
Read more: ዩኒቨርሲቲው የከተማውን የውኃ ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ
- Details
የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ባካሄዱት የ2008 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በሩብ ዓመቱ የታዩ ጠንካራ አፈፃፀሞች፣ ክፍተቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች በሠፊው ተዳሰዋል፡፡ Click here to see the Pictures.
Read more: ዩኒቨርሲቲው በአንደኛው ሩብ ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
- Details
OFAB (Open Forum for Agricultural Biotechnology) አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን የSouth Node ማዕከል አድርጎ በመምረጥ የምስረታ አውደ ጥናቱን ጥር 07/2008 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ Click here to see the Pictures.
- Details
የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከኮምፒውተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር ከአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢው 2ኛ ደ/መ/ት/ቤቶች ለተወጣጡ 95 መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ከታህሳስ 23 - ጥር 21/2008 ዓ/ም ለተከታታይ አራት ቅዳሜዎች መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ Click here to see the Pictures.
- Details
ከኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር እና ከ CDC/Center for Disease Control and Prevention/ ጋር በመተባበር የሚሠራው የአርባ ምንጭ ሥነ-ህዝብና ጤና ልማት ማዕከል በ2008 ዓ.ም የሀገር ዓቀፉ INDEPTH አባል ሆኗል፡፡