- Details
ምርምር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካስቀመጧቸው የትኩረት መስኮች አንዱና መሰረታዊ እንደመሆኑ መጠን ተቋሙንና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲሁም በገበያ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት የሚያስችል ነው፡፡
- Details
ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸውን አገልግሎቶችና የአገልግሎት አሰጣጥ መስፈርቱን እንዲሁም አገልግሎቱ የሚሰጥበትን ቦታና ደንበኞች አገልግሎት ለማግኘት በቅድሚያ ማሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታ በዝርዝር ለተገልጋዮች ለማሳወቅ የዜጎች ቻርተር አዘጋጅቷል፡፡
Read more: ለተገልጋዮች ቀልጣፋና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ዩኒቨርሲቲው አሳወቀ
- Details
በዩኒቨርሲቲው ህክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የተቋቋመው “የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች የትብብር ምርምርና ሥልጠና ማዕከልˮ /Collaborative Research and Training Center for Neglected Tropical Diseases/ የሆድ ጥገኛ ትላትሎች እና ሺሽቶሶሚያሲስ/ቢልሃርዚያ/ በሽታ ህክምና ውጤታማነትን የሚፈትሽ ጥናት አካሂዷል፡፡
Read more: ‹‹የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች የትብብር ምርምርና ሥልጠና ማዕከል›› በጥናትና ምርምር አበረታች ጅምሮችን ማከናወኑ ተገለጸ
- Details
የተማሪዎች አገልግሎት ማዕከል ከአ/ምንጭ ተሀድሶ ማዕከል ጋር በመተባበር “አካል ጉዳተኛን ማካተት ወሳኝ ነው፤ ተደራሽነትና ማብቃት ለሁሉምˮ በሚል መሪ ቃል ዓለም ዓቀፉን የአካል ጉዳተኞች ቀን በ21/04/08 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው አክብሯል፡፡
Read more: ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ተደራሽ በማድረግ ትኩረት ሰጥተው መሥራት ይገባቸዋል
- Details
Arba Minch University all set to launch its maiden three journals in Science, Water Science & Technology and Business & Social Science streams, in a daylong meeting at Main Campus recently, discussed all aspects of publications, technicalities and administrative parameters.
Read more: AMU to launch journals in Science, Tech, Humanities & Social Science