- Details
በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በጋሞኛ እና በጎፍኛ ትምህርት የቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር ለመክፈት የሚያስችለውን የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ ነሐሴ 26/2007 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ Click here to see the Pictures.
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞኛ እና በጎፍኛ የትምህርት መስኮች የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመጀመር የስርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ማዕከል በ2008 የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲው ለተመደቡ ከ5700 በላይ አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 24-25/2008 ዓ/ም በዋናው ግቢ አቀባበል አድርጓል፡፡ Click here to see the Pictures.
- Details
ዩኒቨርሲቲው ከፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ስትራቴጂያዊ ዕቅዶችና አፈፃፀሞች እንዲሁም በተቋማዊ የለውጥ ትግበራ ሥራዎች ላይ ከመስከረም 27/2008 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ Click here to see the Pictures.
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2008 የትምህርት ዘመን ከ5700 በላይ አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በሀገራዊና ተቋማዊ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ሠጠ
- Details
በዩኒቨርሲቲው የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ 38 ለሚሆኑ የእንሰት ፓርክ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት ከነሐሴ 29 - 30 /2007 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
Read more: ለእንሰት ፓርክ ህብረት ሥራ ማህበር አባላት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
ለመጀመሪያ ዓመት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 4 - 6/2008 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀን አስፈላጊ ፎርማሊቲ በሟሟላት ምዝገባ እንድታከናውኑ የሬጅስትራር ጽ/ቤት ጥሪውን ያስተላልፋል፤፤ከተጠቀስው ቀን ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ምንም ዓይነት አገልግሎት እንደማይሰጥ በተጨማሪም እናሳስባለን፡፡
የሬጅስትራር ዳ/ጽ/ቤት