
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር ድጋፍ ለማድረግ ውይይት አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል ለሕዳሴው ግድብ 4ኛ ዙር ድጋፍ ለማድረግ ውይይት አካሄደ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ አራት ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች "Acces Scholarship" የተሰኘ የሥልጠና ፕሮግራም የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ጥር 17/2017 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የ"Access Scholarship" ፕሮግራም የሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በምርምር ሥነ ምግባር፣ ዓለም ዓቀፋዊ የምርምር ተሞክሮዎች፣ በምርምር መርሆዎች እንዲሁም በትምህርት ተቋማቱ የምርምር ሥነ ምግባር ኮሚቴ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ እና ተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ከጥር 16-17 2017 ዓ/ም በገጽ ለገጽ እና በበይነ መረብ የታገዘ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር እንዲሁም ዋና ዳይሬክቶሬቶች በሥራቸው ከሚገኙ ዳይሬክተሮችና አስተባባሪዎች ጋር በ2017 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረግ የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ጥር 16/2017 ዓ.ም ተፈራርመዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ

- በኩልፎና አባያ ካምፓሶች በሚገኙ ቤተ ሙከራዎች ላይ ምልከታ ተካሄደ
- AMU Researcher Receives Best Presentation Award at International Conference
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ቋንቋዎችን ማዳን የሚያስችሉ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ
- በዩኒቨርሲቲው ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ‹‹Causes of Postharvest losses of Horticultural Crops in Ethiopia›› በሚል ርእስ ሴሚናር ተካሄደ