
- Details
የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጥር 14/2015 ዓ/ም በኩልፎና አባያ ካምፓሶች በሚገኙ የቤተ ሙከራ ክፍሎች ምልከታ በማድረግ በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
Associate Researcher Alemayehu Bekele Kassahun of Arba Minch University's Collaborative Research and Training Center for NTDs received the Best Research Presentation Award at the 2nd International Podoconiosis Conference in Kigali, Rwanda, on January 23, 2025.Click here to see more photos
Read more: AMU Researcher Receives Best Presentation Award at International Conference

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ የምርምርና ድኅረ ምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን ቋንቋዎች በማዳን ለቀጣዩ ትውልድ መተላለፍ እንዲችሉ ውጤታማ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገልጿል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ቋንቋዎችን ማዳን የሚያስችሉ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ሆርቲካልቸር ት/ክፍል ‹‹Causes of Postharvest Losses of Horticultural Crops in Ethiopia›› በሚል ርእስ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ጥር 14/2017 ዓ/ም ሴሚናር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹በAMU-IUC›› ፕሮጀክት በንዑስ ፕሮጀክት 7 አማካኝነት በዩኒቨርሲቲው አባያ ካምፓስ ያሠራውን የሕፃናት ማቆያ ጥር 15/2017 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ማእከሉ ለሕፃናቱ ደኅንነት ምቹ ተደርገው በተዘጋጁ የመጫወቻ፣ የመመገቢያ፣ የመተኛ፣ የመጸዳጃና ሌሎች ክፍሎች ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ያሉ 30 ሕፃናትን ተቀብሎ በፕሮጀክቱ ሥልጠና በወሰዱ ተንከባካቢዎች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- AMU Opens New Daycare Center at Abaya Campus!
- የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከሥሩ ከሚገኙ የትምህርትና ሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ
- Menzies Monitoring Team Evaluates Collaborative Malaria Research
- የአርባ ምንጭ የሥነ ሕዝብና የጤና ምርምር ማእከል የከተማ የጤና እና ሥነ ሕዝብ ጥናት ሥርዓት/Urban Health and Demographic Surveillance System/ ይፋ አደረገ