
- Details
Arba Minch Water Technology institute, Arba Minch University, in collaboration with the UNESCO-IHE, has launched a research project titled "Water Productivity in Practice (WaterPIP)-Knowledge and Action Network". We invite interested and high caliber candidates to apply for a PhD position related to this project.
Read more: PhD Position: Water Productivity in Practice (WaterPIP)-Knowledge and Action Network

- Details
የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም በምሥራቅ አፍሪካ ለሚገኙ ትምህርት ፈላጊዎች በገጽ ለገጽ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የ2ኛና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የውስጥ ግምገማ ዐውደ ጥናት ታኅሣሥ 30/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በገጽ ለገጽ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ሊጀምር ነው

- Details
የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ የኢንተርፕራይዝ ልማት መዋቅሮች፣ ከአካባቢው ኢንደስትሪዎች እና ከትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ጋር የንዑስ ቀጠናዊ ትስስር ፎረም የጋራ ውይይት ታኅሣሥ 26/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ ተቋማት ጋር ውይይት አካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር ዛሬ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አክብረዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አከበሩ
- የሕክምናና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በተለያዩ የጤናና የትምህርት ተቋማት ላይ ያሠሯቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቁ
- ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት በአፈርና ውኃ ጥበቃ ላይ ያተኮረ የሥልጠና ወርክሾፕ አካሄደ
- A Public Lecture on Water, Power, and Diplomacy: H.E Ambassador Ing. Seleshi Bekele (PhD) along with Berhanu Bulcha (PhD) and Hizkyas Dufera (Eng. ) Speaks on GERD in Focus
- በካምፓሶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ተጠናቀቀ