
- Details
Arba Minch University (AMU) Senate promoted ten academic staff to Associate Professorship Academic Rank position on January 2/2025 and its other earlier meeting. Click here to see more photos.
Read more: AMU Senate Promotes Ten Senior Staff to Associate Professorship Academic Rank Position

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በአስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ እየሠራ ሲሆን ከሥራዎቹ አንዱ የሆነውን የተቋሙን ስትራቴጂክ ዕቅድ ክለሳ አከናውኖ ዛሬ ታኅሣሥ 23/2017 ዓ/ም በተከለሰው ረቂቅ ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ የውስጥ ግምገማ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ‹‹Numerical Analysis›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ዘርይሁን ኢብራሂም የመመረቂያ ጽሑፍ ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
Arba Minch, Ethiopia – Researchers at Arba Minch University's College of Agricultural Sciences have developed a groundbreaking dual-purpose liquid organic fertilizer that enhances soil health and boosts crop yields.Click here to see more photos
Read more: Arba Minch University Develops Dual-Purpose Liquid Organic Fertilizer