• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በምርምር ትብብር ፕሮጀክቶች ችግሮችና ዕድሎች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

Details
Fri, 26 July 2024 2:11 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማኅብረሰብ ጉድኝት ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በምርምር ትብብር ፕሮጀክቶች ችግሮችና ዕድሎች ዙሪያ ሐምሌ 13/2016 ምክክር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በምርምር ትብብር ፕሮጀክቶች ችግሮችና ዕድሎች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

የሐዘን መግለጫ

Details
Thu, 25 July 2024 9:19 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ የኢኮኖሚክስ ትምህርት መስክ 4ኛ ዓመት የሳምንት መጨረሻ ተማሪ የነበረው ተማሪ ዋና ሳጅን መለሰ አባይነህ ከቡልቂ ወደ አደጋው ቦታ ተጎጂዎችን ለመርዳት በሄደበት አደጋው በድጋሚ በመከሰቱ በድንገት ሕይወቱ ያለፈ በመሆኑ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዞመዶቹና ጓደኞቹ እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲው በተለይ ለሳውላ ካምፓስ ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።

Read more: የሐዘን መግለጫ

የሐዘን መግለጫ

Details
Wed, 24 July 2024 12:47 pm

 አቶ ነጋልኝ ስለሺ ከአባታቸው ከአቶ ስለሺ ስሜ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ብሩክነሽ ብርሃኑ ሚያዝያ 08/1987 ዓ.ም በገዜ ጎፋ ወረዳ ቡልቂ ከተማ ተወለዱ፡፡ 

Read more: የሐዘን መግለጫ

 በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ለተባባሪ አሠልጣኝነት በወጣው ማስታወቂያ ላመለከታችሁ  በሙሉ

Details
Wed, 24 July 2024 12:30 pm

በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ለተባባሪ አሠልጣኝነት በወጣው ማስታወቂያ መሠረት በተወሰነው ጊዜ በኮሚሽኑ ኢ-ሜይል መረጃችሁን የላካችሁ አመልካቾች የላካችሁትን መረጃ ኮፒ /Hard Copy/ እስከ 18/11/2016 ዓ.ም ድረስ በዋናው ግቢ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ቢሮ እንድታቃርቡ እንገልጻለን፡፡

Read more:  በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ለተባባሪ አሠልጣኝነት በወጣው ማስታወቂያ ላመለከታችሁ  በሙሉ

የሐዘን መግለጫ

Details
Wed, 24 July 2024 7:31 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትናንት ረፋድ አካባቢ በተከሰተው የመሬት ናዳ አደጋ ምክንያት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ በደረሰው ከፍተኛ ጉዳት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ስም እየገለጸ ለኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ፣ ለዞኑና ለክልሉ ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።

Read more: የሐዘን መግለጫ

  1. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች እና ልዩ የአቅም ማጎልበቻ ሠልጣኝ መምህራንና ትምህርት አመራሮች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ
  2. AMU Launches $100,000 Project to Develop AI-Powered Malaria Prediction
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ/ም ወላጅ ቀን ተከበረ
  4. VACANCY ANNOUNCEMENT (Cohort-3 Fellowship Online Application Form)

Page 83 of 521

  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
  • 82
  • 83
  • 84
  • 85
  • 86
  • 87

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap