• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Details
Fri, 12 July 2024 6:56 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ ቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከኒዮርክ እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የምርምር ፕሮጀክት ሰኔ 24/2016 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም በድምቀት ሊመረቅ ነው

Details
Fri, 05 July 2024 7:02 pm

ግዙፍ የማስተማሪያ፣ የምርምር እንዲሁም የሕክምና ማዕከል ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ልዩ ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም በድምቀት ሊመረቅ ነው

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ37ኛ ጊዜ አስመረቀ

Details
Fri, 05 July 2024 6:35 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 2,544 ተማሪዎች ሰኔ 27/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ37ኛ ጊዜ አስመረቀ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ ለ7ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ

Details
Fri, 05 July 2024 6:20 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በመደበኛና በሳምንት መጨረሻ ያስተማራቸውን 338 የመጀመሪያና የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ሰኔ 26/2016 ዓ/ም ለ7ኛ ጊዜ አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ ለ7ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

Details
Mon, 01 July 2024 4:24 pm

በቅርቡ ተመርቆ ሥራ በሚጀምረው በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሰኔ 23-24/2016 ዓ/ም የጽዳት ዘመቻና የምድረ ግቢ ማስዋብ ሥራ ተካሂዷል።

በሥራው ላይ የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ሠራተኞችን ጨምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

  1. የስምንት ዕጩ ዶክተሮች የመመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ
  2. በ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ዙሪያ ክልላዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ
  3. ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ከ2,500 በላይ ተማሪዎች ለ37ኛ ዙር ሊያስመርቅ ነው
  4. ለአምዩ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ

Page 87 of 521

  • 82
  • 83
  • 84
  • 85
  • 86
  • 87
  • 88
  • 89
  • 90
  • 91

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap