AMU has observed 14th ‘International Museum Day’ with fanfare at Main Campus on 16th May, 2016. Museum enthusiasts, professionals, academicians and others attended the inaugural event followed by group paying visit to cultural hot-spots like Hamar, Jinka and Konso. Click here to see the pictures.

በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅና በኢፌዴሪ የመንግስት ፋይናንስ ድርጅቶች ኤጄንሲ ትብብር ‹‹ዘመናዊ የባንክ እድገት በኢትዮጵያ›› በሚል ርዕስ 9ኛው ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ግንቦት 8/2008 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ተካሂዷል ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ከደቡብ ኦሞ፣ ከሰገን አካባቢ ህዝቦች፣ ከወላይታና ከዳውሮ ዞኖች ለተወጣጡ ከ60 በላይ የጤና ጣቢያና የሆስፒታል ባለሙያዎች የስጋ ደዌ፣ የቲቢና የኤች አይ ቪ/ኤድስ በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ከየካቲት 27 - መጋቢት 10 /2008 ዓ/ም ለአስር ቀናት በሁለት ዙር ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Department of Sociology and Social Anthropology along with Social and Behavioral Sciences Research Unit (SBSRU) of College of Social Science and Humanities has organized a daylong workshop to observe ‘World Day for Cultural Diversity: Dialogue and Development’, at Chamo Campus on 25th May, 2016. Click here to see the pictures.