• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የሕግ ት/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር መሬት አዋጅ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ አካሄደ

Details
Mon, 17 February 2025 8:57 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ከየ "United Nations Office of High Commission for Refugees/UNHCR" ጋር በመተባበር ከኮንሶ፣ አሌ፣ ጋርዱላ እና ጋሞ ዞኖች ከተወጣጡ የፍርድ ቤት ዳኞች ጋር የካቲት 1/2017 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር መሬት አዋጅ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ምክክር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሕግ ት/ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር መሬት አዋጅ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የምክክር መድረክ አካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች የውኃ ዋና ምዘና ውድድር አስተናገደ

Details
Mon, 17 February 2025 8:53 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች የውኃ ዋና ምዘና ውድድር በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በሚገኘው ኦሎምፒክ ስታንዳርድ መዋኛ ገንዳ ከጥር 29 - የካቲት 1/2017 ዓ/ም ድረስ አስተናግዷል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች የውኃ ዋና ምዘና ውድድር አስተናገደ

ዩኒቨርሲቲው የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት መንስዔዎች፣ የሚያስከትለው ጉዳትና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ የሠራውን ጥናት አስረከበ

Details
Mon, 17 February 2025 8:37 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ከማእከላዊ ኢትዮጵያ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮዎች ጋር በመተባበር የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት መንስዔዎች፣ የሚያስከትለው ጉዳትና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ የሠራውን የጥናት ሰነድ ጥር 29/2017 ዓ/ም ርክክብ አካሂዷል፡፡ በዕለቱ ከምርምሩ በተገኙ የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዩኒቨርሲቲው የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት መንስዔዎች፣ የሚያስከትለው ጉዳትና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ የሠራውን ጥናት አስረከበ

በበጎ ፈቃድ ማኅበረሰባዊ አገልግሎት ጽንሰ ሃሳብ ትግበራና በሀገር ግንባታ መሠረታውያን ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 17 February 2025 8:15 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና ሰላም ሚኒስቴር በጋራ በመተባበር ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሰላምና ጸጥታ ቢሮ እና ከዞኖች ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ለተወጣጡ እንዲሁም ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ጥር 27/2017 ዓ/ም በበጎ ፈቃድ ማኅበረሰባዊ አገልግሎት ጽንሰ ሃሳብ ትግበራና በሀገር ግንባታ መሠረታውያን ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በበጎ ፈቃድ ማኅበረሰባዊ አገልግሎት ጽንሰ ሃሳብ ትግበራና በሀገር ግንባታ መሠረታውያን ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የዩኒቨርሲቲው ስፖርት ልኡካን ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

Details
Mon, 17 February 2025 8:09 am

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ሲሳተፍ የቆየው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ልኡካን ቡድን ዛሬ ጥር 28/2017 ዓ/ም አመሻሹን አርባ ምንጭ ሲደርስ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ፣ ሠራተኞችና ተማሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውለታል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው ስፖርት ልኡካን ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

  1. AMU and AAU Launch Joint Project to Document and Preserve Koegu Language and Culture
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮይጉ ቋንቋና ባህልን ለመሰነድ የትብብር ምርምር ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ
  3. AMU, Sahay Solar Association, HSLU Completed the Advanced Solar Training and Certified the Trainees
  4. A Public Lecture: Language, Gest, Gesture and Images Shaping the “White Savior”  in Cinema and Action Movies

Page 29 of 520

  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap