• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ‹‹Infectious Diseases›› 3ኛ ዲግሪና በ ‹‹Bio-Medical Sciences›› 2ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራም ሊከፍት ነው

Details
Mon, 14 September 2020 8:56 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል በ‹‹Infectious Diseases›› 3ኛ ዲግሪ እንዲሁም በ ‹‹Bio-Medical Sciences›› 2ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራም ለመክፈት የሚያስችለውን የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ ነሐሴ 26/2012 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ‹‹Infectious Diseases›› 3ኛ ዲግሪና በ ‹‹Bio-Medical Sciences›› 2ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራም...

የቤኔፊት ሪያላይዝ /BENEFIT-REALISE/ ፕሮግራም የሴፍትኔት ተጠቃሚ አርሶ አደሮችን ከተረጂነት ለማውጣት እየሠራ ያለው ሥራ አበረታች መሆኑ ተጠቆመ

Details
Mon, 14 September 2020 8:42 am

የቤኒፊት ሪያላይዝ ፕሮግራም ክልላዊ የአማካሪ ምክር ቤት ጉባዔ በመስክ ጉብኝትና የ2020 የ6 ወራት ሪፖርት ግምገማ በማድረግ ከነሐሴ 26 - 27/2012 ዓ/ም ለሁለት ቀናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የሐዋሳና የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሮጀክት አፈፃፀም ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የቤኔፊት ሪያላይዝ /BENEFIT-REALISE/ ፕሮግራም የሴፍትኔት ተጠቃሚ አርሶ አደሮችን ከተረጂነት ለማውጣት እየሠራ ያለው ሥራ አበረታች መሆኑ ተጠቆመ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Details
Tue, 08 September 2020 8:59 am

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት ለ2013 የትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟለ አዲስ አመልካቶችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

icon ሙሉ መረጃውን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

AMU host 33rd Convocation; rolls out 2,326 graduates

Details
Tue, 08 September 2020 8:19 am

In this pandemic era, AMU hosting 33rd Virtual Convocation at New hall, Main Campus on 5th September, 2020, saw 2,326 graduating of which 1,823 are males and 506 females. This batch has 1,233 Master and 1,093 Undergraduates from all streams being taught in the university via Regular, Distance & Continuing modes of education.

Dignitaries like Gamo Zone Administrator, Mr Birhanu Zewede, Jinka University President, Prof Gebre Entiso, other invited guests and AMU community graced the event which was live on Facebook and YouTube from 8.30 am onwards for the home viewers. Click here to see the pictures

Read more: AMU host 33rd Convocation; rolls out 2,326 graduates

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ33ኛ ጊዜ አስመረቀ

Details
Sat, 05 September 2020 1:49 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር በመደበኛ፣ በክረምት፣ በሳምንት መጨረሻ እና በተከታታይና ርቀት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 2,326 ተማሪዎች ቅዳሜ ነሐሴ 30/2012 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክ ገጽ እና ዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ ተላልፏል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ33ኛ ጊዜ አስመረቀ

  1. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ በዓል
  2. 33rd virtual graduation ceremony for Master and Undergraduate students on 5th Sept.
  3. አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ33ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው
  4. AMU promotes six senior staff to Associate Professor’s rank

Page 325 of 522

  • 320
  • 321
  • 322
  • 323
  • 324
  • 325
  • 326
  • 327
  • 328
  • 329

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap