• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የስምንት ዕጩ ዶክተሮች የመመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ

Details
Mon, 01 July 2024 4:13 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ትምህርት መስኮች የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የስምንት 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች መመረቂያ ጽሑፎች ከሰኔ 19-21/2016 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ተገምግሟል፡፡ የ8ቱም ዕጩ ዶክተሮች መመረቂያ ጽሑፎች አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላታቸው በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝተው ጸድቀዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የስምንት ዕጩ ዶክተሮች የመመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ

በ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ዙሪያ ክልላዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ

Details
Mon, 01 July 2024 4:07 pm

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥ፣ አስተዳደርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ጉዳዩ ከሚመልከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ሰኔ 21/2016 ዓ/ም የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ዙሪያ ክልላዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ከ2,500 በላይ ተማሪዎች ለ37ኛ ዙር ሊያስመርቅ ነው

Details
Mon, 01 July 2024 8:51 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ከ2,500 በላይ የቅድመና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሰኔ 26/2016 ዓ.ም በጎፋ ሳውላ ከተማ ሳውላ ካምፓስ እና ሰኔ 27/2016 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ አባያ ካምፓስ ያስመርቃል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 36 ዙር ምረቃዎች ከ82,000 በላይ ብቃት ያላቸው ምሩቃንን በማፍራት ለሀገራችን ልማትና እድገት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ አንጋፋ ተቋም ነው፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ከ2,500 በላይ ተማሪዎች ለ37ኛ ዙር ሊያስመርቅ ነው

ለአምዩ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ

Details
Fri, 28 June 2024 1:33 pm

የ2016 ትምህርት ዘመን ማጠቃለያ የወላጆች ቀን በ30/10/2016 ዓ.ም. እሁድ ቀን ከጧቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በዋና ግቢ ቴክኖሎጂ ትልቁ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የት/ቤታችን ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በተባለዉ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን በዕለቱ የተማሪዎች የዓመቱ ሥራ ውጤት መግለጫ ካርድ የሚሰጥ፣ ለቀጣይ ትምህርት ዘመን አቅጣጫ የሚቀመጥበት ውይይት የሚካሄድበትና ውሳኔ የሚተላለፍበት እንዲሁም ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የሚሸለሙ ስለሆነም ሁላችሁም ተገኘታችሁ እንድትታደሙ እንገልጻለን፡፡

Read more: ለአምዩ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ የሥራ አስፈፃሚዎች ምርጫ ተጠናቀቀ

Details
Fri, 28 June 2024 8:21 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ የ2015/16 የሥራ ዘመን መጠናቀቁን ተክትሎ ለ2017/18 ለሁለት ዓመታት የሚያገለግሉ አዲስ የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም ተጠናቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ የሥራ አስፈፃሚዎች ምርጫ ተጠናቀቀ

  1. የሐዘን መግለጫ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በዞናዊ የሳይንስና ፈጠራ ሥራዎች ኤግዚቢሽን ላይ ተሳተፉ
  3. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤
  4. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Page 88 of 521

  • 83
  • 84
  • 85
  • 86
  • 87
  • 88
  • 89
  • 90
  • 91
  • 92

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap