• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Thu, 27 June 2024 1:25 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ«Biodiversity Conservation and Management»  ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ነብዩ ማሴቦ  ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በድኅረ ምረቃ ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ነብዩ ማሴቦ “Soil Biota and Microbial Biomass Carbon Under Different Agroforestry Practices in Central and Southern Ethiopia ” በሚል ርዕስ  የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Thu, 27 June 2024 1:20 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ«Development Economics» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ  “VULNERABILITY TO CLIMATE CHANGE, LIVELIHOOD DIVERSIFICATION AND WELFARE OF PASTORAL HOUSEHOLDS IN EASTERN AND SOUTHERN OROMIA, ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Wed, 26 June 2024 2:28 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ የማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ “AUTOMETRIZED ALGEBRAS:CONVEX SUBALGEBRAS, CONGRUENCES AND SPECTRUM” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Wed, 26 June 2024 2:26 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ “Fuzzy Congruence Relations on a Fuzzy Lattice and Fuzzy Lattice Ordered Group Based on Fuzzy Partial Ordering Relations” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Wed, 26 June 2024 1:25 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Disaster Risk Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ “RURAL LIVELIHOOD VULNERABILITY AND FOOD SECURITY UNDER THE RISKS OF CLIMATE VARIABILITY AND POPULATION PRESSURE IN DAMOT WOYDE DISTRICT, SOUTHERN ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

  1. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  2. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር
  3. በተመራቂ ተማሪዎች የተሠሩ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች ኤግዝቢሽን ተካሄደ
  4. AMU in Collaboration with CYU hosted Three Day International Training on Geothermal Advances and Expertise

Page 90 of 521

  • 85
  • 86
  • 87
  • 88
  • 89
  • 90
  • 91
  • 92
  • 93
  • 94

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap