• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የዩኒቨርሲቲው ባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት የሥዕል ስቱዲዮ አስመረቀ

Details
Wed, 15 May 2024 2:21 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት ያቋቋመውን የሥዕል ስቱዲዮ የዩኒቨርሲቲው የበላይ አመራሮች በተገኙበት ግንቦት 5/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዩኒቨርሲቲው ባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት የሥዕል ስቱዲዮ አስመረቀ

የዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Wed, 15 May 2024 1:09 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ባዮሎጂ ት/ክፍል በ ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ ግንቦት 13/2016 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከ08፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

ዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የመመረቂያ ምርምሩን ‹‹Plant Communities, Socioeconomic Values, and Carbon Stock Potential of Forest Patches in Wolaita, Southern Ethiopia ›› በሚል ርእስ አከናውኗል፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት ሐይቆችን መታደግ  እንደሚቻል ተገለጸ

Details
Wed, 15 May 2024 12:46 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ተመራማሪዎች ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት አረሙ በውኃ አካላት ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ መቀነስ እንደሚቻል ገልጸዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት ሐይቆችን መታደግ  እንደሚቻል ተገለጸ

በኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝምና በወባ በሽታ ሕክምና አዳዲስ አሠራሮች ዙሪያ ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 14 May 2024 7:51 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ  ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከወረዳው ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ የኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝም /HIV Testing Algorithm/ እና በወባ በሽታ ሕክምናና ምርመራ አዳዲስ አሠራሮች /Malaria Technical Update/ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝምና በወባ በሽታ ሕክምና አዳዲስ አሠራሮች ዙሪያ ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነትና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 14 May 2024 7:36 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነት እና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ሚያዝያ 22/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነትና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

  1. የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ እየተካሄደ ነው
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው
  3. የሰብል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Page 98 of 521

  • 93
  • 94
  • 95
  • 96
  • 97
  • 98
  • 99
  • 100
  • 101
  • 102

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap