• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የእንሰት መፋቂያና ማብላያ ማዕከል በዶርዜ አቋቋመ

Details
Wed, 12 April 2023 8:31 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም እና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የመጀመሪያውን የእንሰት መፋቂያ፣ መቁረጫ፣ መፍጫና መጭመቂያ ማዕከል በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ሆሎኦ ቀበሌ አቋቁሟል፡፡ በዚህም የአካባቢው እንሰት አብቃይ ሴት አርሶ አደሮች እንሰት ወደ ማዕከሉ በማምጣት በቴክኖሎጂው በመገልገል ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዘመናዊ የእንሰት መፋቂያና ማብላያ ማዕከል በዶርዜ አቋቋመ

‹‹የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አሠራር፣ የሚዲያ አተገባበርና ንቃት›› በሚል ርዕስ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 11 April 2023 2:24 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል ‹‹የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አሠራር፣ የሚዲያ አተገባበርና ንቃት›› በሚል ርዕስ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መጋቢት 30/2015 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ‹‹የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አሠራር፣ የሚዲያ አተገባበርና ንቃት›› በሚል ርዕስ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የአቀባበልና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ3ኛ እና የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት መርሃ ግብር አካሄደ

Details
Mon, 10 April 2023 1:15 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ1ኛ ዓመት ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ኮሌጁን መርጠው አዲስ ለተቀላቀሉ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል እንዲሁም በ2014 ዓ/ም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ 3ኛ እና የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የአቀባበልና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ3ኛ እና የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች የማበረታቻ...

የዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 10 April 2023 12:16 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በእንስሳት ስነ-ምግብ ‹‹Animal Nutrition›› ትምህርት ፕሮግራም ላለፉት 6 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የምርምር ሥራውን መጋቢት 28/2015 ዓ/ም የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዕጩ ዶ/ር ጌታቸው አብርሃም የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Guest Seminar Presentation 2023

Details
Mon, 10 April 2023 10:22 am
  1. የጫልቆ ግድብና መካከለኛ የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ንድፍ ሪፖርት ግምገማ በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ
  2. AMU-IUC Program holds Four Day Training on Research and Dissemination Skills
  3. A Call for Online Training
  4. የዕጩ ዶ/ር ብርሃኑ ገመዳ የፒ ኤች ዲ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Page 174 of 522

  • 169
  • 170
  • 171
  • 172
  • 173
  • 174
  • 175
  • 176
  • 177
  • 178

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap