• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

ድጋፍ በሚያስገኙ ፕሮጀክቶች አዘገጃጀትና በምርምር ጽሑፍ ኅትመት ላይ የክሂሎት ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 27 June 2023 11:16 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ጋር በመተባበር ለኮሌጁ መምራን “Grant Proposal Writing and Manuscript Preparation Skills” በሚል ርዕስ ከሰኔ 8-9/2015 ዓ/ም የክሂሎት ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡  በዕለቱም ከአሶሴሽኑ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ድጋፍ በሚያስገኙ ፕሮጀክቶች አዘገጃጀትና በምርምር ጽሑፍ ኅትመት ላይ የክሂሎት ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጠ

የቆላ ሻራ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ሥራ የመስክ ምልከታ ተካሄደ

Details
Tue, 27 June 2023 8:31 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቆላ ሻራ ቀበሌ እያካሄደ የሚገኘውን የቆላ ሻራ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ሥራዎች አፈጻጸም የመስክ ምልከታ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የቆላ ሻራ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ማጠናቀቂያ ሥራ የመስክ ምልከታ ተካሄደ

የሐዘን መግለጫ

Details
Tue, 27 June 2023 8:14 am

ወ/ሮ ትዕግስት አበራ ከአባታቸው አቶ አበራ ከበደ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ምሳኤ ምትኩ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ሚያዝያ 03/1970 ዓ/ም ተወለዱ፡፡ የ1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ከተማ ኃይሌ ደጋጋ 1ኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና መሠናዶ ት/ቤት ተከታትለዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የሐዘን መግለጫ

Details
Tue, 27 June 2023 7:38 am

አቶ ማቴዎስ ገነሞ ከአባታቸው ከአቶ ገነሞ ዶክሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ማታፌ ጩቃሎ በቀድሞ በወላይታ ክፍለ ሀገር በአረካ ወረዳ አርፍጣ አጅማንቾ ቀበሌ ጥር 1/ 1956 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

ለአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራንና ተመራማሪዎች በዲጂታል ፕሮግራሚንግ፣ ሞዴሊንግ እና የመረጃ አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 27 June 2023 7:24 am

ለአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራንና ተመራማሪዎች በዲጂታል ፕሮግራሚንግ፣ ሞዴሊንግ እና የመረጃ አጠቃቀም ዙሪያ ከሰኔ 3 - 5/2015 ዓ/ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራንና ተመራማሪዎች በዲጂታል ፕሮግራሚንግ፣ ሞዴሊንግ እና የመረጃ አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ተሰጠ

  1. የተግባር ተኮር ልምድ ልውውጥ ያደረጉ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን የቆይታ ሪፖርት አቀረቡ
  2. በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሴት መምህራን ፎረም ተቋቋመ
  3. የዕጩ ዶ/ር መሳይ ሳሙኤል የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  4. 21ኛው ዓለም አቀፍ ዘላቂ የውኃ ሀብት ልማት ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 168 of 528

  • 163
  • 164
  • 165
  • 166
  • 167
  • 168
  • 169
  • 170
  • 171
  • 172

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap