- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ‹‹ስነ-ቃል ለሀገራዊ መግባባት›› በሚል ርዕስ ግንቦት 13/2014 ዓ/ም ሀገራዊ ሲምፖዚየም አካሂዷል፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ3ኛ ዲግሪ ምሩቃን በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ በትምህርት ሂደቱ ዙሪያ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራሞች ግምገማና ትግበራ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በሁሉም ካምፓስ በሚገኙ የቅድመ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የግለ ግምገማ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡
Read more: በቅድመ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የግለ ግምገማ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት የሰብዓዊ መብት ክበብ ለማቋቋምና በጋራ ለመሥራት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር በየዓመቱ እየታደሰ ለ3 ዓመት የሚቆይ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ በዕለቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚቴዎችም ተመርጠዋል፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ