- Details
18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት”በሚል ሀገራዊ መሪ ቃል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የአስተዳደር ኃላፊዎችን ጨምሮ ርዕሰ መምህራን፣ መምህራንና ተማሪዎች በተገኙበት ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም በድምቀት ተከብሯል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ተከበረ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ፈረንሳይ ሀገር ከሚገኝ ‹‹Fund for Innovative Development (FID)›› ድርጅት ጋር በመተባበር በሚያከናውነው ‹‹Adoption of Rhizobium Inoculant Technology (ARIT)›› የተሰኘ የትብብር ፕሮጀክት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ‹‹Bio-Fertilizer›› ማምረት ላይ የለውጥ ማሳያ (Progress) ሪፖርትና የመስክ ምልከታ ታኅሣሥ 4/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የተፈጥሮ ማዳበሪያ ‹‹Bio-Fertilizer›› ማምረት ላይ ያተኮረ የትብብር ፕሮጀክት የለውጥ ማሳያ ሪፖርትና የመስክ ምልከታ ተካሄደ
- Details
Arba Minch University along-with the Ethiopian English Language Professionals’ Association will be hosting the Ethiopian English Language Professionals’ Association/EELPA/ South Chapter Launching workshop in AMU on 23rd December, 2023, at Main Campus.
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዕድሜያቸው ከ10-19 ዓመት በሆኑ አፍላ ወጣቶች ዲጂታል ሄልዝ አገልግሎትን በመጠቀም የፀረ ኤች.አይ.ቪ መድኃኒት አወሳሰድን ማሻሻል ላይ በማተኮር የተከናወነ የምርምር ሥራን አስመልክቶ ታኅሣሥ 6/2016 ዓ/ም የምርምር ማስተዋወቂያ ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ የምርምር ሥራው በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማኅብረሰብ ጤና ት/ክፍል መምህርና ተመራማሪ እንዲሁም ስዊድን ሀገር በሚገኘው ለንድ ዩኒቨርሲቲ/Lund University/ የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪ ዓባይነህ ቱንጄ የተሠራ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ቴክኖሎጂን መጠቀም የፀረ ኤች.አይ.ቪ መድኃኒት አወሳሰድን ለማሻሻል እንደሚረዳ ያረጋገጠ ጥናት ይፋ ሆነ
- Details
Arba Minch University along with Centre International de Mathématiques Pures et Appliquées, CIMPA, Pharmaceutical Information Management System, PIMS, International Centre for Mathematical Sciences, ICMS, and European Mathematical Society, EMS, hosted an international collaborative Workshop on Bioinformatics and Mathematical Modeling of Infectious Diseases from December 18th to 22nd, 2023. Click here to see more photos.






