- Details
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የትውውቅ እንዲሁም ለቀድሞ የቦርዱ አባላት የምስጋናና የሽኝት መርሃ ግብር ሰኔ 11/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡
Read more: የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የቀድሞ አባላት ሽኝትና የአዲስ አባላት ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ነባር ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ ክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሐምሌ 11 እና 12 ቀን 2014 ዓ/ም ሆኖ ትምህርት የሚጀመረው ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ነባር ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ ክረምት ተማሪዎች በሙሉ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ ከ ‹‹Social Sciences for Severe Stigmatizing Skin Conditions (5s Foundation) እና ከኢትዮጵያ ሶሲዮሎጂስቶች፣ ማኅበራዊ ሠራተኞችና አንትሮፖሎጂስቶች ማኅበር/‹‹Ethiopian Society of Sociologists, Social Workers and Anthropologists (ESSSWA) ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ከሰባቱም ት/ክፍሎች ለተወጣጡ 41 መምህራን ከሰኔ 16-18/2014 ዓ/ም በምርምር ሥነ ምግባር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተቋማዊ ጥራት ግምገማ ወርክሾፕ ሰኔ 16/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ በኮሌጁ በሚገኙ የትምህርት ፕሮግራሞች ላይ ሲካሄድ የቆየው የውስጥ ኦዲት ግምገማ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጓል፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ትብብር በኢኖቬቲቭ እንሰት ፕሮጀክት አማካኝነት የተሠሩ 4 ቴክኖሎጂዎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪ ዶ/ር አዲሱ ፈቃዱ በ 1 የፈጠራ ሥራቸው ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የአእምሯዊ ንብረት ማረጋገጫ /Patent/ የምስክር ወረቀት አግኝተዋል፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ5 የፈጠራ ሥራዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ የዕውቅና ምስክር ወረቀት አገኘ