• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል 1,800 ዶሮዎችን ለሽያጭ አቀረበ

Details
Thu, 11 May 2023 10:14 am

የ45 ቀን ዕድሜ ያላቸው 2,000 ሳሶ ብሮይለር ብሪድ/Saso Broiler Breed/ ዝርያ ጫጩቶችን በመረከብ ሥራ የጀመረው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል ከሚያዝያ 24/2015 ዓ/ም ጀምሮ 1,800 የእርድና እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ለሽያጭ አቅርቦ እየሸጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል 1,800 ዶሮዎችን ለሽያጭ አቀረበ

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮፌሽናል ፈተና ማእከል ለማቋቋምና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Details
Wed, 10 May 2023 1:22 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮፌሽናል ፈተና ማእከል በማቋቋምና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ የአሠልጣኞች ሥልጠና በመስጠት ዙሪያ ከአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጋር ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም ውይይት ተደርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮፌሽናል ፈተና ማእከል ለማቋቋምና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

ወ/ሮ ታሪኳ ወ/መድኅን ለሁለተኛ ዙር በምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲያገለግሉ ተወሰነ

Details
Tue, 09 May 2023 1:52 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ሚያዝያ 30/2015 ዓ/ም ባካሄደው ጉባዔ ወ/ሮ ታሪኳ ወ/መድኅን የዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ልማት ም/ፕሬዝደንትና የአስተዳደር ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ተወካይ ሆነው ሲያገለግሉ በቆዩበት ጊዜ ያከናወኑት የሥራ አፈጻጸም በዩኒቨርሲቲው ቦርድና ሴኔት በጣም ጥሩ ሆኖ በመገምገሙ ወ/ሮ ታሪኳ በምክትል ፕሬዝደንት ኃላፊነት የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝደንት ሆነው ለሁለተኛ ዙር እንዲቀጥሉ ወስኗል፡፡

Read more: ወ/ሮ ታሪኳ ወ/መድኅን ለሁለተኛ ዙር በምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲያገለግሉ ተወሰነ

ወባን ለመከላከል በሚደረግ ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

Details
Tue, 09 May 2023 1:06 pm

በወባ በሽታ መከላከልና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ እየሠራ በሚገኘው “AMU-SENUPH II” ፕሮጀክት የወባ በሽታን ለመከላከል በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያና ምዕራብ ዓባያ ወረዳዎች በተመረጡ ቀበሌዎች ቤቶችን በማሻሻል እና የአይቨርሜክቲን (Ivermechtin) የከብት ህክምና (House Screening and Ivermechtin Cattle Treatment) በወባ ስርጭት ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ ለመረዳት የመስክ ትግበራ ለመጀመር የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻዎች ጋር ሚያዝያ 18/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ወባን ለመከላከል በሚደረግ ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አካሄደ

Details
Tue, 09 May 2023 11:28 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ በተለያዩ ተቋማዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ጋር ሚያዝያ 30/2015 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አካሄደ

  1. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የጋሞኛ ቋንቋ ኤሌክትሮኒክ መዝገበ ቃላት መተግበሪያ ይፋ ሆነ
  2. "HUMAN BRiDGE" የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
  3. ‹‹ሀገር በቀል እሴቶችን ለዘላቂ ሠላምና ጠንካራ ሀገራዊ መንግሥት ግንባታ›› በሚል ርዕስ  አውደ ጥናት ተካሄደ
  4. AMU Launches Collaborative Grand Research Project on Irrigation & Renewable Energy Technologies worth £279,132 (18.9 Million ETB) at Garda Marta, Gamo Zone

Page 160 of 513

  • 155
  • 156
  • 157
  • 158
  • 159
  • 160
  • 161
  • 162
  • 163
  • 164

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap