• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጃፓይጎ ኢትዮጵያ /Jhpiego Ethiopia/ ጋር በመተባበር ዓመታዊ የጤና ሳይንስ ትምህርት ጥራት ግምገማ አካሄደ

Details
Fri, 01 September 2023 2:59 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከ“Jhpiego Ethiopia Health Workforce Improvement Program” ጋር በመተባበር በደቡብ ኢትዮጵያ ለሚገኙ አምስት የጤና ሳይንስ ፕሮግራም ያሏቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፡- አርባ ምንጭ፣ ሀዋሳ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዋቸሞና ወልቂጤ እንዲሁም የአርባ ምንጭ እና ፋርማ የጤና  ሳይንስ ኮሌጆች ዓመታዊ የጤና ሳይንስ ትምህርት ጥራት ግምገማ ከነሐሴ 26-27/2015 ዓ/ም ድረስ አካሂዷል፡፡ ተጫማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጃፓይጎ ኢትዮጵያ /Jhpiego Ethiopia/ ጋር በመተባበር ዓመታዊ የጤና ሳይንስ ትምህርት ጥራት ግምገማ አካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞ ዞን ለሚገኙ ጤና ባለሙያዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው

Details
Fri, 01 September 2023 2:20 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ለሚገኙ ነርሶች፣ ጤና መኮንኖች፣ ሐኪሞችና የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በቁንጭር (Cutaneous Leishmaniasis)ና ሌሎች የቆዳ በሽታዎች ዙሪያ ከነሐሴ 24/2015 ዓ/ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በጋሞ ዞን ለሚገኙ ጤና ባለሙያዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው

የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Thu, 31 August 2023 1:50 pm

በ2012 እና 2013 የትምህርት ዘመን ባጋጠመን የኮቪድ-19 (ኮሮና ቫይረስ) ወረርሽን ምክንያት መደበኛ የትምህርት ካላንደር መዛባቱ ይታወቃል፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት የተከሰተውን የትምህርት ጊዜ ብክነት በማስተካከል ላይ የምንገኝ በመሆኑ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በልዩ ሁኔታ በጊዜ እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Read more: የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

ለአርባ ምንጭ ከተማ ከተማ ሥራ ፈጣሪዎች የወጣ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር

Details
Thu, 31 August 2023 1:26 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ “SNV-Rayee” ማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገኙ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ያዘጋጀ በመሆኑ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በውድድሩ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ከተማ ከተማ ሥራ ፈጣሪዎች የወጣ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር

VACANCY ANNOUNCEMENT

Details
Thu, 31 August 2023 9:17 am

Arba Minch University is interested to recruit academic staffs for Sawla Campus in the following position and fields.

Position: - Assistant Lecturer (BA), Lecturer & Above

Qualification: - M.Sc./MA/MD/LLM/Ass. Prof., PhD & Above

Requirement: - CGPA≥3.50 for Postgraduate studies, Research Result: Very Good and above. Click here to see more Photos. 

Vacancy Announcement of Academic Staffs 2016

Read more: VACANCY ANNOUNCEMENT

  1. የዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አግዜ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር
  2. በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት በሠራተኞች የድልድል አፈጻጸም መመሪያ ዙሪያ ገለጻ ተደረገ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቆጎታ ወረዳ የ5.4 ሚሊየን ብር አዲስ የትብብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
  4. የ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት III የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የምርምር ውጤት የደረሰበት ደረጃ ማስተዋወቂያ ወርክሾፕ ተካሄደ

Page 156 of 528

  • 151
  • 152
  • 153
  • 154
  • 155
  • 156
  • 157
  • 158
  • 159
  • 160

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap