
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት እና ከጋሞ ልማት ማኅበር ጋር በመተባበር ከከተማው ወጣት አደረጃጀት ለተወጣጡ ወጣቶች በሕይወትና የአእምሮ ውቅር ዙሪያ ከመስከረም 8-11/2016 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች በሕይወትና የአእምሮ ውቅር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 91 ወንድና 58 ሴት በድምሩ 149 የ6ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ዙር መስከረም 13/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን 6ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ዙር አስመረቀ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ባች 1ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፣ የ2014 ባች 2ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እና የ2012 ባች 4ኛ ዓመት የህግ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እንደሚከተለው እንዲሆን ተወስኗል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን በድኅረ ምረቃ በሦስተኛ ዲግሪ ሦስት፣ በሁለተኛ ዲግሪ 121 እና በቅድመ ምረቃ 1,348 እንዲሁም በፒጂዲቲ ሦስት በአጠቃላይ 1,475 የ36ኛ ባች ተማሪዎችን ለሁለተኛ ዙር መስከረም 12/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 395ቱ ሴቶች ናቸው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
Arba Minch University rolled out a total of 1,475 graduates in its 36th batch 2nd round convocation held at Main Campus Auditorium, on September 23, 2023; 1,348 are undergraduates, 121 are Masters, 3 PGDTs and 3 are PhDs. Click here to see more Photos.
Read more: AMU rolls out 1,475 graduates in its 36th 2nd round Convocation