
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን በድኅረ ምረቃ 3ኛ ዲግሪ 12 እና 2ኛ ዲግሪ 586 እንዲሁም በቅድመ ምረቃ 859 በአጠቃላይ 1,457 ተማሪዎችን ሐምሌ 13/2015 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 281ዱ ሴቶች ናቸው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ36ኛ ጊዜ አስመረቀ

- Details
Arba Minch University rolled out total of 1,457 graduates in its 36th convocation held at Main Campus Auditorium, on July 19, 2023; 859 are undergraduates, 586 are Masters and 12 are PhDs. Click here to see more Pictures.
Read more: AMU rolls out 1,457 graduates in its 36th Convocation

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ሙሉ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የወላጅ በዓል ሐምሌ 08/2015 ዓ/ም ተከብሯል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ሙሉ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የወላጅ በዓል ተከበረ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ከእምቦጭና ፓርቲኒየም አረሞች ብስባሽ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (Compost) በመሥራት የበቆሎ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የበቆሎ ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሐምሌ 10/2015 ዓ/ም በቤሬ ተፋሰስ ላይ ከ10 ሺህ በላይ ችግኞችን በመትክል በ5ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራና በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ላይ ተሳትፎ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለመርሃ ግብሩ ባሉት ዘጠኝ የችግኝ ጣቢያዎች ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኞችን አዘጋጅቶ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: 5ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ የችግኝ ተከላ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ