
- Details

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በማታ፣ በሳምንት መጨረሻ እና በርቀት የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ እና በሳውላ ማዕከላት ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ከ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር ጀምሮ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር 24 ሺህ ዶላር የተመደበለት ‹‹Assessment of Skin NTDs Burden through Community Screening during Scabies MDA Campaign in Gamo Zone›› በሚል ርእስ የሚሠራ የትብብር ፕሮጀክት መስከረም 28/2016 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በቆዳ ላይ የሚከሰቱ ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ላይ ያተኮረ የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

- Details
Arba Minch University inked two-year academic cooperation agreement with CY Cergy Paris University, France and officially launched a collaborative project that aims to train students on geothermal exploration, on October 6, 2023.

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ከደረጃ ዶት ኮም ድርጅት ጋር በመተባበር ለመምህራን፣ ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ለሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ቡድን መሪዎች “Key Players of Career Development Path for Fresh Graduates” በሚል ርዕስ ዙሪያ መስከረም 25/2016 ዓ/ም ሴሚናር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡