• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ /ICT/ ጀማሪ ባለሙያዎች በኮምፒውተር ማሽን ጥገና እና በሲስተም ዴቨሎፕመንት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 23 October 2023 1:58 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ /ICT/ ዳይሬክቶሬት በሥራ ክፍሉ ለሚገኙ ከየካምፓሱ ለተወጣጡ የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ጀማሪ ባለሙያዎች  በኮምፒውተር ማሽን ጥገና  እና በሲስተም ዴቨሎፕመንት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ /ICT/ ጀማሪ ባለሙያዎች በኮምፒውተር ማሽን ጥገና እና በሲስተም ዴቨሎፕመንት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በአየር ንብረት ለውጥና ተፅዕኖ ዙሪያ ገለጻ ተሰጠ

Details
Wed, 18 October 2023 2:24 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን “Climate Risk Management in Agriculture” በሚል ፕሮጀክት ርዕሰ ጉዳይ ላይ መስከረም 29/2016 ዓ/ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በአየር ንብረት ለውጥና ተፅዕኖ ዙሪያ ገለጻ ተሰጠ

በሳታላይትና ሪሞት ሴንሲንግ መተግበሪያዎች ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 18 October 2023 1:36 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሃይድሮሎጂና ሜትዎሮሎጂ ፋካልቲ ጋር በመተባበር ለፋካልቲው መምህራንና ለ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ከመስከረም 30 - ጥቅምት 01/2015 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀናት የቆየ ሥልጠና ‹‹Satellite and Remote Sensing Applications›› በሚል ርዕስ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሳታላይትና ሪሞት ሴንሲንግ መተግበሪያዎች ላይ ሥልጠና ተሰጠ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በግራንት ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍና አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 18 October 2023 1:18 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው መምህራን በግራንት ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍ ዙሪያ መስከረም 30/2016 ዓ.ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በግራንት ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍና አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

በኮምፒውተር የታገዘ የፈተና አሠጣጥ ሥርዓት ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 18 October 2023 9:09 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተቋማዊ ጥራት ማጎልበቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኮሌጁ መምህራን በኮምፒውተር የታገዘ ፈተና (Computer Based Test) አስተዳደርና አጠቃቀም ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ጥቅምት 3/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በኮምፒውተር የታገዘ የፈተና አሠጣጥ ሥርዓት ላይ ሥልጠና ተሰጠ

  1. Call for Papers for Ethiopian Journal of Water Science and Technology (EJWST)
  2. ለትምህርት ፈላጊዎች የወጣ የአዲስ አመልካቾች ጥሪ ማስታወቂያ (Updated)
  3. በቆዳ ላይ የሚከሰቱ ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ላይ ያተኮረ የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
  4. AMU Signs Two-year Academic Cooperation Agreement with CY Cergy Paris University of France

Page 146 of 528

  • 141
  • 142
  • 143
  • 144
  • 145
  • 146
  • 147
  • 148
  • 149
  • 150

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap